ከ ስራቸው የ ተሰመሩ እቃዎች
-
ከ ሌላ እቃ ጀርባ ያለ እቃ ለመምረጥ ተጭነው ይያዙምርጫAlt እና ከዛ ይጫኑ የሚፈልጉት እቃ ጋር እስኪደርሱ: በተቃራኒ መንገድ ከ ስር ያለ እቃ ለመምረጥ ተጭነው ይያዙ ምርጫAlt+Shift በሚጫኑ ጊዜ
-
የ ፊደል ገበታ በ መጠቀም እቃ ለ መምረጥ በ ሌላ እቃ የተሸፈነ: ይጫኑ በ Tab በ ተንሸራታች እቃዎች መካከል ለ መዘዋወር: በ ግልባጭ ደንብ በ እቃዎች መካከል ለ መዘዋወር ይጫኑ Shift+Tab