ተንሸራታች ኮፒ ማድረጊያ ከ ሌሎች ተንሸራታቾች

እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ተንሸራታች ከ ሌላ ሰንጠረዥ ውስጥ ወደ አሁኑ ማቅረቢያ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም ኮፒ ማድረግ እና መለጠፍ ይችላሉ ተንሸራታቾች በ ማቅረቢያዎች ውስጥ

ተንሸራታች ለማስገባት ከ ሌሎች ተሸራታች ውስጥ:

  1. ማቅረቢያውን ይክፈቱ እና ይምረጡ መመልከቻ - መደበኛ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - ፋይል

  3. እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን ተንሸራታች የያዘውን ማቅረቢያ ፈልገው ያግኙ: እና ይጫኑ ማስገቢያ

  4. ይጫኑ የ መደመሪያ ምልክት ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ለ ማቅረቢያ ፋይል: እና ከዛ ይምረጡ ተንሸራታች(ቾች) እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን

  5. ይጫኑ እሺ

ኮፒ ማድረጊያ እና መለጠፊያ በ ተንሸራታቾች መካከል:

  1. ማቅረቢያ መክፈቻ እርስዎ የሚፈልጉትን ኮፒ ማድረጊያ እና መለጠፊያ በ ተንሸራታቾች መካከል

  2. በ ተንሸራታች ውስጥ እርስዎ ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉትን ተንሸራታች(ቾች) የያዛውን ይምረጡ መመልከቻ - ተንሸራታች መለያ

  3. ይምረጡ ተንሸራታች(ቾች): እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ - ኮፒ

  4. በ ተንሸራታች ውስጥ እርስዎ መለጠፍ የሚፈልጉትን ተንሸራታች(ቾች) የያዛውን ይምረጡ መመልከቻ - መደበኛ

  5. በ ተንሸራታች ውስጥ እርስዎ ኮፒ ያደረጉት እንዲከተል የሚፈልጉትን ተንሸራታች ይምረጡ ማረሚያ - መለጠፊያ

ማስገቢያ - ፋይል