የ ተንሸራታች ንድፍ ለ ዋናው ተንሸራታች መፈጸሚያ

ሁሉም ተንሸራታች በ ማቅረቢያ ውስጥ አንድ ዋና ተንሸራታች አለው: እንዲሁም ዋናው የ ተንሸራታች ገጽ ይባላል: የ ዋናው ተንሸራታች የ ጽሁፍ አቀራረብ ዘዴ ለ አርእስት እና ረቂቅ እና ለ መደብ ንድፍ ለ ሁሉም ተንሸራታቾች ዋናውን ተንሸራታች ለሚጠቀሙ ሁሉ ይወስናል

አዲስ ዋናውን ተንሸራታች ለ መፈጸም

  1. ይምረጡ ተንሸራታች - ዋናው የ ተንሸራታች ንድፍ

  2. ይጫኑ መጫኛ

  3. ምድቦች ውስጥ ይምረጡ የ ተንሸራታች ንድፍ ምድብ

  4. ቴምፕሌቶች ውስጥ ይምረጡ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን: ቴምፕሌት በቅድሚያ ለ መመልከት ይጫኑ ተጨማሪ : እና ከዛ ይምረጡ ቅድመ እይታ ሳጥን

  5. ይጫኑ እሺ

  6. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

የ ተንሸራታች መደብ መሙያ መቀየሪያ

ዘዴዎች