ስለ ደረጃዎች

ደረጃዎች ዝግጁ ናቸው ለ LibreOffice መሳያ: አይደለም ለ LibreOffice ማስደነቂያ: ደረጃዎች እርስዎ የሚያስችለው አካላቶችን ለ መገጣጠም ነው የ ተዛመዱትን በ ገጹ ውስጥ: ደረጃዎችን እንደ እያንዳንዱ የ ስራ ቦታዎች መመልከት ይችላሉ ወይንም እርስዎ መደበቅ ይችላሉ ከ መመልከቻው ከ ማተሚያ ወይንም ከ መቆለፊያ ውስጥ:

ደረጃዎች የ መደርደሪያ ደንቦችን ለ እቃዎች አይወስኑም በ እርስዎ ገጽ ላይ: ከ መቆጣጠሪያዎች በስተቀር: ደረጃ ሁል ጊዜ ከ ሌሎች ደረጃዎች ፊት ለ ፊት ነው

የ መደርደሪያ ደንብ እቃዎችን በ እርስዎ ገጽ ውስጥ የሚወሰነው በ ቅደም ተከተል ነው እርስዎ እቃዎችን እንደጨመሩት አይነት: እርስዎ እንደገና ማዘጋጀት ይችላሉ የ መደርደሪያ ደንብ በ ማሻሻያ - ማዘጋጃ ውስጥ

እቃዎችን ያልያዘ ደረጃ ቦታ ግልጽ ነው

LibreOffice መሳያ በ ነባር ሶስት ደረጃዎችን ይዟል:

ነባር ደረጃዎችን ማጥፋት ወይንም እንደገና መሰየም አይችሉም፡ የ ራስዎትን ደረጃ መጨመር ይችላሉ በ ማስገቢያ - ደረጃ.

እቅድ ደረጃ ነባር ነው ለ ስራ ቦታዎች: የ እቅድ ደረጃ ይወስናል የ አርእስት ቦታዎች: ጽሁፍ: እና የ እቃ ቦታ ያዢዎችን በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

መቆጣጠሪያ ደረጃ መጠቀም ይቻላል ለ ቁልፎች ለ ተግባር ለ ተመደቡ: ነገር ግን አይታተሙም: የ ደረጃ ባህሪዎች ማሰናጃ ለማይታተሙ: እቃዎች በ መቆጣጠሪያ ደረጃ ውስጥ ሁል ጊዜ ከ ሌሎች ደረጃዎች እቃዎች ፊት ናቸው

አቅጣጫ መስመር ደረጃ እርስዎ የሚስሉበት ነው: ለምሳሌ: የ አቅጣጫ መስመር: በ መቀየር ደረጃ ወደ ማሳያ ወይንም መደበቂያ: እርስዎ በ ቀላሉ መቀየር ይችላሉ እነዚህን መስመሮች ማብራት እና ማጥፋት

የ ምክር ምልክት

እርስዎ የ ደረጃ ይዞታዎችን ለ መጠበቅ መቆለፍ ይችላሉ: ወይንም መደበቅ ደረጃውን እና ይዞታውን ወይንም ከ ማተሚያው: እርስዎ አዲስ ደረጃ በሚጨምሩ ጊዜ ወደ ገጽ ውስጥ: ደረጃው ይጨመራል ወደ ሁሉም ገጾች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ነገር ግን እርስዎ በሚጨምሩ ጊዜ እቃ ወደ ደረጃ ውስጥ: ወደ አሁኑ ገጽ ብቻ ነው የሚጨመረው: እርስዎ ከ ፈለጉ እቃው እንዲታይ በ ሁሉም ገጾች ውስጥ: እቃውን በ ዋናው ገጽ ውስጥ ይጨምሩ ( መመልከቻ – ዋናው ተንሸራታች ) ገጽ