በ ደረጃዎች መስራት

መሳያ LibreOffice መሳያ ደረጃዎችን ይደግፋል

ደረጃ መምረጫ

ደረጃ ለ መምረጥ ይጫኑ የ ደረጃውን ስም tab ከ ታች በኩል ከ ስራ ቦታ

የ ምክር ምልክት

የ ደረጃ ባህሪዎችን ለ ማረም ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ደረጃው tab ላይ


ደረጃዎች መደበቂያ

 1. ይምረጡ ደረጃ እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ - ደረጃ

 2. ባህሪዎች ቦታ ያጽዱ የሚታዩ የ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ

 3. ይጫኑ እሺ

በ ስም tab ደረጃ ውስጥ: የ ስሙ ጽሁፍ ቀለም ወደ ሰማያዊ ይቀየራል

የ ምክር ምልክት

ደረጃ እንዲታይ ወይንም እንዳይታይ ማድረግ ይችላሉ በ መጫን በ tab ላይ የ Shift ቁልፍን ተጭነው ይዘው


የ ተደበቁ ደረጃዎችን ማሳያ

 1. ይምረጡ የተደበቀ ደረጃ እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ - ደረጃ

 2. ባህሪዎች ቦታ ይምረጡ የሚታይ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ

 3. ይጫኑ እሺ

ደረጃዎች መቆለፊያ

 1. ይምረጡ ደረጃ እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ - ደረጃ

 2. ባህሪዎች ቦታይምረጡ የ ተቆለፈ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ

 3. ይጫኑ እሺ

በ ተቆለፍ ደረጃ ላይ ያሉ እቃዎችን ማረም አይችሉም

ደረጃዎችን መክፈቻ

 1. ይምረጡ የተቆለፈ ደረጃ እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ - ደረጃ

 2. ባህሪዎች ቦታ ማጽጃ የ መቆለፊያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን

 3. ይጫኑ እሺ

ስለ ደረጃዎች

ደረጃዎች ማስገቢያ

እቃዎችን ወደ ሌላ ደረጃ ማንቀሳቀሻ