ደረጃዎች ማስገቢያ

መሳያ LibreOffice መሳያ ደረጃዎችን ይደግፋል

  1. በ ቀኝ-ይጫኑ በ ደረጃ tab ቦታ ላይ ከ ታች በኩል

  2. ይምረጡ ደረጃ ማስገቢያ

  3. ለ ደረጃው ስም ይጻፉ በ ስም ሳጥን ውስጥ

  4. ባህሪዎች ቦታ ለ ደረጃው ምርጫ ማሰናጃ

  5. ይጫኑ እሺ አዲሱ ደረጃ ራሱ በራሱ ንቁ ደረጃ ይሆናል

የ ደረጃ ባህሪን ለ መቀየር ይጫኑ የ ደረጃውን ስም tab እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ - ደረጃ

የ ማስታወሻ ምልክት

በ ቅድሚያ የተወሰነ ስም መቀየር ወይንም ማጥፋት አይችሉም በ LibreOffice መሳያ ደረጃ ውስጥ


ስለ ደረጃዎች

እቃዎችን ወደ ሌላ ደረጃ ማንቀሳቀሻ

በ ደረጃዎች መስራት