እቃዎችን ወደ ሌላ ደረጃ ማንቀሳቀሻ

መሳያ LibreOffice መሳያ ደረጃዎችን ይደግፋል

  1. ይጫኑ እና ይልቀቁ የ እቃው ጠርዝ ብልጭ እስከሚል ድረስ

  2. እቃ ይጎትቱ ወደ ስም tab እርስዎ ማንቀሳቀስ ወደሚፈልጉበት ደረጃ ወደ

  3. እቃውን መልቀቂያ

ስለ ደረጃዎች

ደረጃዎች ማስገቢያ

በ ደረጃዎች መስራት