ማምጫ የ HTML ገጾች ወደ ማቅረቢያዎች

ወደ ተንሸራታች ማንኛውንም አይነት ጽሁፍ ማምጣት ይችላሉ የ HTML ጽሁፍ ሰነዶችንም ያካተተ

ጽሁፍ ከፋይል ውስጥ ወደ ተንሸራታች ለማስገባት:

  1. ጽሁፉን ማስገባት የሚፈልጉትን ተንሸራታች ይምረጡ ማስገቢያ - ፋይል

  2. ይምረጡ "ጽሁፍ" ወይንም "HTML Document" እንደ ሰነዱ አይነት.

  3. መጨመር የሚፈልጉትን ጽሁፍ ፈልገው ያግኙ እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ

የ ጽሁፍ ፋይሉ የያዛቸው ጽሁፎች አንድ ተንሸራታች ሊይዘው ከሚችለው በላይ ከሆነ ጽሁፉን ወደ በርካታ ተንሸራታቾች መከፋፈል ይችላሉ

  1. ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ባስገቡት ጽሁፍ ላይ ወደ ማረሚያ ዘዴ ለመግባት

  2. ይምረጡ ከሚታየው ተንሸራታች በታች ያሉትን ሁሉንም ጽሁፎች እና ይጫኑ +X.

  3. ይምረጡ ተንሸራታች – አዲስ ገጽ/ተንሸራታች እና ከዛ ይጫኑ +V.

  4. ከ 1 እስከ 3 ያሉትን ደረጃዎች ይድገሙ ጽሁፉ በሙሉ ተንሸራታች ውስጥ እስኪገባ

ማቅረቢያን በ HTML አቀራረብ ማስቀመጫ