መጋጠሚያ ነጥቦች መጠቀሚያ

በ ማስደነቂያ እና በ መሳያ ውስጥ: እርስዎ ሁለት ቅርጾችን ማገናኘት ይችላሉ በ መጠቀም መስመር የተባለ አገናኝ እርስዎ በሚስሉ ጊዜ ሁለት ቅርጾች አገናኝ አገናኙ ይያያዛል ከ መጋጠሚያ ነጥብ ጋር ከ ሁለት ቅርጾች ጋር: እያንዳንዱ ቅርጽ በ ነባር የ መጋጠሚያ ነጥብ አለው እና የ መጋጠሚያ ነጥብ ቦታዎች እንደ ተወሰነው ቅርጽ ይለያያሉ: እርስዎ የራስዎትን መጋጠሚያ ነጥብ ማስተካከያ መጨመር ይችላሉ ለ ቅርጹ እና ከዛ አገናኞችን ማያያዝ ለ መጋጠሚያ ነጥብ ማስተካከያ

መጋጠሚያ ነጥቦች ለ መጨመር እና ለ ማረም

  1. ከሚቀጥሉት አንዱን ይፈጽሙ የ ነበረውን የ መጋጠሚያ ነጥብ ለማግኘት ለ ሁሉም አካላቶች የሚታየውን:

  2. ይጫኑ የ መጋጠሚያ ነጥብ ማስገቢያ ምልክት በ መጋጠሚያ ነጥቦች እቃ መደርደሪያ ላይ

  3. ይምረጡ አካላት በ ተንሸራታች ላይ እርስዎ መጋጠሚያ ነጥቦች መጨመር በሚፈልጉበት

  4. በ ቅርጹ ውስጥ ይጫኑ አዲስ የ መጋጠሚያ ነጥብ መጨመር በሚፈልጉበት ቦታ

    ቅርጹ የ ተሞላ ከሆነ: እርስዎ መጫን ይችላሉ በ ቅርጹ ውስጥ በማንኛውም ቦታ: ቅርጹ ያልተሞላ ከሆነ: እርስዎ መጫን ይችላሉ በ ቅርጹ ድንበር ላይ የ መጋጠሚያ ነጥቦች ላማስገባት: አንዴ ካስገቡ: እርስዎ መጎተት ይችላሉ የ መጋጠሚያ ነጥብ ወደ ሌላ ቦታ በ ቅርጹ ውስጥ

በ አራት ምልክቶች መጋጠሚያ ነጥብ አጠገብ ያሉትን ምልክቶች: እርስዎ ይምረጡ አቅጣጫውን ለ አገናኝ የ ተፈቀደውን ለ መጋጠሚያ ነጥብ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ተጨማሪ አቅጣጫዎች ለ ተወሰነ መጋጠሚያ ነጥብ

መጋጠሚያ ነጥብ አንፃራዊ ምልክት ንቁ ነው: የ መጋጠሚያ ነጥብ ይንቀሳቀሳል እቃውን እንደገና ሲመጥኑ ቦታውን ለ መጠበቅ ከ እቃው ድንበሮች አንፃር

መጋጠሚያ ነጥብ ተዛማጅ ምልክት ንቁ ካልሆነ: ምልክቶች አጠገቡ ያሉ ግራጫማ አይሆኑም: በ እነዚህ ምልክቶች እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ መጋጠሚያ ነጥብ እንደሚፈጸም የ እቃ መጠን በሚቀየር ጊዜ