ለሁሉም ተንሸራታቾች ራስጌ እና ግርጌ መጨመሪያ

ሁሉም ተንሸራታች መሰረት ያደረገው ዋናውን ተንሸራታች ነው: ጽሁፍ: ስእሎች: ሰንጠረዦች: ሜዳዎች ወይንም ሌሎች እቃዎች እርስዎ በ ተንሸራታች ውስጥ ያስገቡት በሙሉ እንደ መደብ ይታያሉ በ ሁሉም ተንሸራታቾች ላይ መሰረት ያደረጉት ዋናውን ተንሸራታች ነው

ዋናው ይወጣል ለ ተንሸራታቾች: ማስታወሻዎች: እና በ እጅ ለሚሰጡ

በ ቅድሚያ የተወሰን የ ራስጌ ወይንም የ ግርጌ እቃዎች ማስገቢያ

ማንኛውም ዋናው ተንሸራታች በ ቅድሚያ የ ተገለጸ ቦታ ለ ቀን: ግርጌ: እና የ ተንሸራታች ቁጥር ማሳያ አለው

እርስዎ ወደ ዋናው መመልከቻ በሚቀይሩ ጊዘ: እነዚህን ቦታዎች ወደ ማንኛውም ቦታ በ ዋናው ውስጥ ማንቀሳቀስ ይችላሉ: እንዲሁም እርስዎ ተጨማሪ ጽሁፍ ማስገባት እና እንደገና መመጠን ይችላሉ: እና መምረጥ ይችላሉ ይዞታዎችን በ ጽሁፍ አቀራረብ ውስጥ መፈጸም: ለምሳሌ: እርስዎ የ ፊደል ቀለም እና መጠን መቀየር ይችላሉ

የ ምክር ምልክት

በ ቅድሚያ የ ተገለጸ ራስጌ ቦታ ዝግጁ ነው ለ ማስታወሻዎች እና በ እጅ ለሚሰጡ ብቻ: እርስዎ ራስጌ በሁሉም ተንሻራታቾች ላይ እንዲታይ ከ ፈለጉ: እርስዎ ወደ ላይ ማንቀሳቀስ ይችላሉ የ ግርጌ ቦታ በ ዋናው ተንሸራታች ላይ


በ ዋናው ተንሸራታች ውስጥ ያስገቡት እቃዎች በ ሙሉ ይታያሉ በሁሉም ተንሸራታቾች ላይ ዋናውን ተንሸራታች መሰረት ባደረገ

  1. ይምረጡ ማስገቢያ - ራስጌ እና ግርጌ .

    ለ እርስዎ ንግግር ይታያል ከ ሁለት tab ገጾች ጋር: ተንሸራታች እና ማስታወሻዎች እና በ እጅ የሚሰጥ እርስዎ ይዞታዎን የሚያስገቡበት በ ቅድሚያ የ ተወሰኑ ቦታዎች ውስጥ

    በ ነባር የ ቀን እና ሰአት ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ተችሏል: ነገር ግን አቀራረቡ የተዘጋጀው እንደ ተወሰነ ነው: እና የ ጽሁፍ ማስገቢያው ሳጥን ባዶ ነው: ስለዚህ ምንም ቀን እና ሰአት በተንሸራታቾች ላይ አይታይም

    በ ነባር የ ግርጌ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ተችሏል፡ ነገር ግን የ ጽሁፍ ማስገቢያ ሳጥን ባዶ ነው፡ ስለዚህ ምንም ግርጌ በተንሸራታቾች ላይ አይታይም

    በ ነባር የ ተንሻራታች ቁጥር ምልክት ማድረጊያ ሳጥን የ ጸዳ ነው ስለዚህ የ ተንሸራታች ቁጥር አይታይም

  2. ያስገቡ ወይንም ይምረጡ ይዞታዎችን በ ተንሸራታቹ ውስጥ የሚታየውን

  3. የ ዋናውን እቃዎች ቦታ እና አቀማመጥ መቀየር ከ ፈለጉ ይምረጡ መመልከቻ - ዋናው ተንሸራታች

    ለ እርስዎ ዋናው ተንሸራታች ይታያል ከ ቦታዎች ጋር ከ ታች በኩል: እርስዎ ቦታዎቹን ማንቀሳቀስ ይችላሉ: እና እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ሜዳዎች እና አቀራረብ መፈጸም: እንዲሁም ጽሁፍ ማስገባት ይችላሉ ከ ሜዳዎቹ አጠገብ የሚታይ

  4. ይጫኑ በ ቀን ቦታ ላይ እና ያንቀሳቅሱ የ ሰአት እና ቀን ሜዳ: ይምረጡ የ <date/time> ሜዳ እና ይፈጽሙ አቀራረብ ለ መቀየር የ ቀን እና ሰአት አቀራረብ ለ ሁሉም ተንሸራታቾች: ተመሳሳይ መፈጸም ይችላሉ ለ ግርጌ እና ለ ተንሸራታች ቁጥር ቦታዎች

የ ጽሁፍ እቃዎች እንደ ራስጌ እና ግርጌ እቃዎች መጨመሪያ

እርስዎ የ ጽሁፍ እቃ በ ዋናው ተንሸራታች ላይ በ ማንኛውም ቦታ መጨመር ይችላሉ

  1. ይምረጡ መመልከቻ - ዋናው ተንሸራታች

  2. መሳያ መደርደሪያ ላይ ይምረጡ ጽሁፍ ምልክት ምልክት.

  3. ዋናውን ተንሸራታች ይጎትቱ የ ጽሁፍ እቃ በላዩ ላይ ለመሳል: እና ከዛ ጽሁፉን ይጻፉ ወይንም ይለጥፉ

  4. ይምረጡ መመልከቻ - መደበኛ ከጨረሱ በኋላ

የ ምክር ምልክት

እርስዎ እንዲሁም ሜዳዎችን መጨመር ይችላሉ: እንደ ቀን ወይንም የ ገጽ ቁጥር: ወደ ራስጌ ወይንም ግርጌ በ መምረጥ ማስገቢያ - ሜዳ