የ ተንሸራታች መደብ መሙያ መቀየሪያ

እርስዎ የ መደብ ቀለም መቀየር ይችላሉ ወይንም የ መደብ ቀለም መሙላት ለ አሁኑ ተንሸራታች ወይንም ሁሉም ተንሸራታቾች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: የ መደብ ቀለም ለ መሙላት: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ hatching, ከፍታ: ወይንም የ ቢትማፕስ ምስል

መቀየር ከ ፈለጉ መደብ መሙያ ለሁሉም ተንሸራታቾች: ይምረጡ መመልከቻ - ዋናው ተንሸራታች ለ መቀየር የ አንድ ተንሸራታች መደብ መሙያ: ይምረጡ መመልከቻ - መደበኛ

የ ቀለም: ከፍታ: ወይንም የ hatching ድግግሞሽ ለ ተንሸራታች መደብ ለ መጠቀም

 1. ይምረጡ ተንሸራታች - ባህሪዎች እና ከዛ ይጫኑ የ መደብ tab.

 2. መሙያ ቦታ ከ እነዚህ አንዱን ይፈጽሙ:

  ይምረጡ ቀለም እና ይጫኑ የ ቀለም ዝርዝር ውስጥ

  ይምረጡ ከፍታ እና ከዛ ይጫኑ የ ከፍታ ዘዴ ከ ዝርዝር ውስጥ

  ይምረጡ Hatching, እና ከዛ ይጫኑ የ hatching ዘዴ ከ ዝርዝር ውስጥ

 3. ይጫኑ እሺ

ለ ተንሸራታች መደብ ስእል ለ መጠቀም

እርስዎ ማሳየት ይችላሉ ጠቅላላ ምስሉን እንደ ተንሸራታች መደብ: ወይንም እርስዎ መከመር ይችላሉ ምስል የ ተወሰነ የ ተደጋገመ መደብ እንዲያሳይ

 1. ይምረጡ ተንሸራታች - ባህሪዎች እና ከዛ ይጫኑ የ መደብ tab.

 2. መሙያ ቦታ ይምረጡ ቢትማፕስ እና ከዛ ይጫኑ ምስሉን ከ ዝርዝር ውስጥ

  የ ማስታወሻ ምልክት

  እርስዎ መጠቀም ከ ፈለጉ የ ምስል ማስተካከያ ለ ተንሸራታች መደብ: ይዝጉ የ ገጽ ማሰናጃውን ንግግር እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ ይጫኑ የ ቢትማፕስ tab: እና ከዛ ይጫኑ ማምጫ ምስሉን ፈልገው ያግኙ ማምጣት የሚፈልጉትን እና ይጫኑ መክፈቻ ሲመለሱ ወደ መደብ tab: እርስዎ የመረጡት ምስል በዚያ ይኖራል በ ቢትማፕስ ዝርዝር ውስጥ


 3. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

  ጠቅላላ ምስሉን እንደ መደብ ለ ማሳየት: ይጫኑ የ መደርደሪያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ: የ አቀማመጥ ቦታ ላይ: እና ከዛ ይምረጡ በራሱ ልክ

  ምስሉን እንደ መደብ ለ መደርደር ይምረጡ መደርደሪያ : እና ያሰናዱ የ መጠን : አቀማመጥ : እና ማካካሻ ምርጫ ለ ምስል

 4. ይጫኑ እሺ

ይህ ማሻሻያ ዋጋ የሚኖረው ለ አሁኑ ማቅረቢያ ሰነድ ብቻ ነው

አዲስ ዋናውን ተንሸራታች እንደ ቴምፕሌት ለ ማስቀመጥ

 1. ይምረጡ መመልከቻ - ዋናው - ተንሸራታች ለ መቀየር ዋናውን ተንሸራታች

 2. Choose Slide - Properties to change the slide background, or choose other formatting commands. Objects that you add here will be visible on all slides that are based on this master slide.

 3. ይምረጡ መመልከቻ - መደበኛ ዋናውን መመልከቻ ለ መዝጋት

 4. ይምረጡ ፋይል - ቴምፕሌት - ማስቀመጫ እንደ ቴምፕሌት ሰነዱን እንደ ቴምፕሌት ለማስቀመጥ

 5. ለ ቴምፕሌቱ ስም ያስገቡ: ምድቡን አይቀይሩ ከ "የ እኔ ቴምፕሌቶች": እና ይጫኑ እሺ

እርስዎ አሁን መጠቀም ይችላሉ የ ቴምፕሌቶች መስኮት ለ መክፈት አዲስ ማቅረቢያ የ እርስዎን አዲስ ቴምፕሌት መሰረት ያደረገ