የ ተንሸራታች መሸጋገሪያ ማንቀሳቀሻ
እርስዎ የ ተለየ ውጤት ማጫወት ይችላሉ ተንሸራታቹ በሚታይ ጊዜ
የ መሸጋገሪያ ውጤት ወደ ተንሸራትች ለመፈጸም
-
ከ መደበኛ መመልከቻውስጥ ይምረጡ ተንሸራታች የመሸጋገሪያ ውጤት እንዲጨመርበት የሚፈልጉትን
-
ከ ስራዎች ክፍል ውስጥ ይምረጡ የ ተንሸራታች መሸጋገሪያ
-
መሸጋገሪያውን ከዝርዝር ውስጥ ይምረጡ
በ ሰነዱ መስኮት ውስጥ የ መሸጋገሪያ ውጤትን በ ቅድመ እይታ ማየት ይችላሉ
በ ተንሸራታች ክፍል ውስጥ ምልክት ይታያል ከ እነዚህን ተንሸራታቾች በቅድሚያ መመልከቻ አጠገብ: አንድ ተጨማሪ እቃ ይኖረዋል እንቅስቃሴ ለ ማስተካከያ: እርስዎ ተንሸራታች ማሳያ በ ተንሸራታች Console በሚያሳዩ ጊዜ ምልክት ያሳያል የሚቀጥለው ተንሸራታች መሸጋገሪያ ማስተካከያ እንዳለው
ተመሳሳይ መሸጋገሪያ ውጤት ከ አንድ በላይ ተንሸራታች ላይ እንዲፈጸም ከፈለጉ
-
ከ ተንሸራታች መለያ መመልከቻ ውስጥ ተንሸራታች ይምረጡ የ መሸጋገሪያ ውጤት ለ መጨመር ለሚፈልጉት ተንሸራታች
ከ ፈለጉ መጠቀም ይችላሉ ማሳያ እቃ መደርደሪያ የ ተንሸራታቹን መመልከቻ ለ መቀየር አጉልቶ ለማሳያ
-
ከ ስራዎች ክፍል ይጫኑ ተንሸራታች መሸጋገሪያ
-
መሸጋገሪያውን ከዝርዝር ውስጥ ይምረጡ
ለ ተንሸራታች መሸጋገሪያ ውጤት በ ቅድመ እይታ ለማየት: ይጫኑ ትንሿን ምልክት ከ ተንሸራታቹ ስር ያለውን በ ተንሸራታች ክፍል ውስጥ
የ መሸጋገሪያ ውጤትን ለ ማስወገድ
-
ከ ተንሸራታች መለያ መመልከቻ ውስጥ መሸጋገሪያውን ማስወገድ የሚፈልጉትን ተንሸራታች ይምረጡ
-
ይምረጡ መሸጋገሪያ የለም ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ከ ስራዎች ክፍል ውስጥ