የሚንቀሳቀስ GIF ምስሎች መፍጠሪያ

እርስዎ የ መሳያ እቃዎችን ማንቀሳቀስ ይችላሉ: የ ጽሁፍ እቃዎች እና የ ንድፍ እቃዎች (ምስሎች) በ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ የ እርስዎን ማቅረቢያ አስገራሚ ለማድረግ: LibreOffice ማስደነቂያ ለ እርስዎ የሚያቀርበው ቀላል እንቅስቃሴ አራሚ ነው እርስዎ እንቅስቃሴ ምስሎች (ክፈፎች) የሚፈጥሩበት እቃዎችን ከ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ በመጠቀም: የ እንቅስቃሴ ውጤት የሚገኘው እርስዎ የፈጠረቱን ተጣባቂ ክፈፎችን በማዞር ነው

የ ምክር ምልክት

እርስዎ ከ ፈጠሩ የ ቢትማፕስ እንቅስቃሴዎች (የሚንቀሳቀስ GIF), እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ ማዘግያ ጊዜ ለ እያንዳንዱ ክፈፍ: እና ይወስኑ እንቅስቃሴው ምን ያህል ጊዜ እንደሚጫወት


ለ መፍጠር የሚንቀሳቀስ GIF:

  1. ይምረጡ እቃ ወይንም የ እቃ ቡድኖች ማካተት የሚፈልጉትን በ እንቅስቃሴ ውስጥ እና ይምረጡ ማስገቢያ - ተንቀሳቃሽ ምስል

  2. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

  1. እንቅስቃሴ ቡድን ቦታ ይምረጡ የ ቢትማፕስ እቃ

    የ እንቅስቃሴ ሰአት መስመር ይጠቀሙ ለ መወሰን ክፈፉ የሚታይበትን ጊዜ እና የ እንቅስቃሴ ሂደት የሚቀርብበትን (የሚደጋገምበት)

  2. የ ክፈፍ ቁጥር ያስገቡ በ ምስል ቁጥር ሳጥን ውስጥ (በ ግራ ሳጥን ውስጥ).

  3. እርስዎ የሚፈልጉትን ሰከንዶች ቁጥር ያስገቡ ለ ክፈፉ ማሳያ በ የሚፈጀውን ጊዜ በ ሳጥን ውስጥ (መካከለኛ ሳጥን)

  4. ይድገሙ የ መጨረሻውን ሁለት ደረጃዎች ለ እያንዳንዱ ክፈፍ በ እርስዎ እንቅስቃሴ ውስጥ

    የ ምክር ምልክት

    እርስዎ እንቅስቃሴውን በ ቅድመ እይታ ማየት ይችላሉ መቆጣጠሪያዎችን በ መጠቀም በ ግራ በኩል ያሉትን የ ምስል ቁጥር ሳጥን


  5. እንቅስቃሴው በ ተከታታይ ምን ያህል ጊዜ እንዲታይ እንደሚፈልጉ ቁጥር ያስገቡ በ ዙር መቁጠሪያ ሳጥን ውስጥ (በ ቀኝ በኩል ባለው ሳጥን ውስጥ)

  6. ይምረጡ የ ማሰለፊያ ምርጫ ለ እቃዎቹ ከ ማሰለፊያ ሳጥን ውስጥ

  7. ይጫኑ መፍጠሪያ.