አቋራጭ ቁልፎች ለ LibreOffice ማስደነቂያ
የሚቀጥሉት ዝርዝር አቋራጭ ናቸው ለ LibreOffice ማስደነቂያ
ይህንንም መጠቀም ይችላሉ ለ ባጠቃላይ አቋራጭ ቁልፎች ለ LibreOffice.
የ ተግባር ቁልፍ ለ LibreOffice ማስደነቂያ
አቋራጭ ቁልፎች |
ተፅእኖ |
F2 |
ጽሁፍ ማረሚያ |
F3 |
ቡድን ማስገቢያ |
ትእዛዝ Ctrl+F3 |
ከ ቡድን ውስጥ መውጫ |
Shift+F3 |
ማባዣ |
F4 |
ቦታ እና መጠን |
F5 |
ተንሸራታ ማሳያ መመልከቻ |
ትእዛዝ Ctrl+Shift+F5 |
መቃኛ |
F7 |
ፊደል አራሚ |
ትእዛዝ Ctrl+F7 |
ተመሳሳይ |
F8 |
ነጥቦችን ማረሚያ |
ትእዛዝ Ctrl+Shift+F8 |
ጽሁፍ በ ክፈፉ ልክ |
ትእዛዝ+TF11 |
ዘዴዎች |
አቋራጭ ቁልፎች በ ተንሸራታች ማሳያ ውስጥ
አቋራጭ ቁልፎች |
ተፅእኖ |
Esc |
ማቅረቢያውን መጨረሻ |
የ ክፍተት መደርደሪያ ወይንም የ ቀኝ ቀስት ወይንም የ ታች ቀስት ወይንም ገጽ ወደ ታች ወይንም ማስገቢያ ወይንም ማስገቢያ ወይንም N |
የሚቀጥለውን ውጤት ማጫወቻ (ካለ: ከሌለ ወደሚቀጥለው ተንሸራታች) |
ምርጫAlt+ገጽ ወደ ታች |
ወደሚቀጥለው ተንሸራታች መሄጃ ውጤቱን ሳያጫውቱ |
[ቁጥር] + ማስገቢያ |
የተንሸራታቹን ቁጥር ይጻፉ እና ይጫኑ ማስገቢያውን ወደ ተንሸራታቹ ለመሄድ |
የ ግራ ቀስት ወይንም የ ላይ ቀስት ወይንም ገጽ ወደ ላይ ወይንም የ ኋሊት ደምሳሽ ወይንም P |
ቀደም ያለውን ውጤት እንደገና ማጫወቻ ፡ ቀደም ያለ ውጤት ከሌለ በ ተንሸራታቹ ላይ ቀደም ያለውን ተንሸራታች ማሳያ |
ምርጫAlt+ገጽ ወደ ላይ |
ቀደም ወዳለው ተንሸራታች መሄጃ ውጤቱን ሳያጫውቱ |
ቤት |
በ ተንሸራታች ማሳያ ውስጥ ወደ መጀመሪያው ተንሸራታች መዝለያ |
መጨረሻ |
በ ተንሸራታች ማሳያ ውስጥ ወደ መጨረሻው ተንሸራታች መዝለያ |
ትእዛዝ Ctrl+ ገጽ ወደ ላይ |
ቀደም ወዳለው ተንሸራታች መሄጃ |
ትእዛዝ Ctrl+ ገጽ ወደ ታች |
ወደ ሚቀጥለው ተንሸራታች መሄጃ |
B or . |
ጥቁር መመልከቻ አሳያ የሚቀጥለው ቁልፍ ወይንም አይጡን እስከምጫን ድረስ |
W or , |
ነጭ መመልከቻ አሳያ የሚቀጥለው ቁልፍ ወይንም አይጡን እስከምጫን ድረስ |
አቋራጭ ቁልፎች በመደበኛ መመልከቻ ውስጥ
አቋራጭ ቁልፎች |
ተፅእኖ |
መደመሪያ (+) ቁልፍ |
በቅርብ ማሳያ |
መቀነሻ (-) ቁልፍ |
በርቀት ማሳያ |
ማባዣ(×) ቁልፍ (ከ ቁጥር ገበታ) |
በ ገጹ ልክ በ መስኮቱ ውስጥ |
ማካፈያ (÷) ቁልፍ (በቁጥር ገበታ) |
የ አሁኑን ምርጭ በቅርብ ማሳያ |
Shift+ትእዛዝ Ctrl+G |
የ ተመረጡን እቃዎች በ ቡድን ማድረጊያ |
Shift+ትእዛዝ+ምርጫCtrl+Alt+A |
የ ተመረጡን እቃዎች ከ ቡድን መለያያ |
ትእዛዝ Ctrl+ ይጫኑ |
ቡድን ያስገቡ ፡ የ ቡድኑን እያንዳንዱን እቃዎች ለማረም ፡ ይጫኑ ከ ቡድኑ ውጪ ወደ መደበኛ መመልከቻ ለመመለስ |
Shift+ትእዛዝ Ctrl+ K |
የ ተመረጡን እቃዎች መቀላቀያ |
Shift+ትእዛዝ Ctrl+ K |
የ ተመረጠውን እቃ መክፈያ፡ ይህ መቀላቀያ የሚሰራው እቃው ሁለት ወይንም ከ ዚያ በላይ እቃዎችን በ መቀላቀል የተፈጠረ ሲሆን ብቻ ነው |
ትእዛዝ Ctrl+ መደመሪያ ቁልፍ |
ወደ ፊት ማምጫ |
Shift+ትእዛዝ Ctrl+ መደመሪያ ቁልፍ |
ወደ ፊት ለ ፊት ማምጫ |
ትእዛዝ Ctrl+ መቀነሻ ቁልፍ |
ወደ ኋላ መላኪያ |
Shift+ትእዛዝ Ctrl+ መቀነሻ ቁልፍ |
ወደ ኋላ መላኪያ |
ጽሁፍ በሚያርሙ ጊዜ አቋራጭ ቁልፎች
አቋራጭ ቁልፎች |
ተፅእኖ |
CtrlCtrl+ጭረት(-) |
ለስላሳ ጭረቶች: በ እርስዎ የተሰናዳ ጭረት |
ትእዛዝCtrl+Shift+የመቀነሻ ምልክት (-) |
ምንም-ያልተሰበረ ጭረት (ለ ጭረት መጠቀም አይቻልም) |
ትእዛዝCtrl+Shift+Space |
ምንም-ያልተሰበረ ክፍተት: ምንም-ያልተሰበረ ክፍተት ለ ጭረት መጠቀም አይቻልም: እና እኩል በተካፈል ጽሁፍ ውስጥ ማስፋፋት አይቻልም |
Shift+ማስገቢያ |
አንቀጹ ሳይቀየር መስመር መጨረሻ |
ቀስት ወደ ግራ |
ጠቋሚውን ወደ ግራ ማንቀሳቀሻ |
Shift+ቀስት ወደ ግራ |
ጠቋሚውን በምርጫ ወደ ግራ ማንቀሳቀሻ |
ምርጫCtrl+ቀስት ወደ ግራ |
ወደ ቃላቱ መጀመሪያ መሄጃ |
ምርጫCtrl+Shift+ቀስት ወደ ግራ |
ቃል በቃል ወደ ግራ መምረጫ |
ቀስት ወደ ቀኝ |
ጠቋሚውን ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻ |
Shift+ቀስት ወደ ቀኝ |
ጠቋሚውን በምርጫ ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻ |
ምርጫCtrl+ቀስት ወደ ቀኝ |
ወደ ሚቀጥለው ቃላት ጋር መሄጃ |
ምርጫCtrl+Shift+ቀስት ወደ ቀኝ |
ትክክለኛውን ቃል በቃል መምረጫ |
ቀስት ወደ ላይ |
ጠቋሚውን ወደ ላይ አንድ መስመር ማንቀሳቀሻ |
Shift+ቀስት ወደ ላይ |
መስመሮችን ወደ ላይ አቅጣጫ መምረጫ |
ምርጫCtrl+ቀስት ወደ ላይ |
መጠቆሚያውን ቀደም ወዳለው አንቀጽ መጀመሪያ ማንቀሳቀሻ |
ምርጫCtrl+Shift+ቀስት ወደ ላይ |
ይምረጡ የ አንቀጽ መጀመሪያ: የሚቀጥለውን ቁልፍ ሲጫኑ ምርጫውን ያሰፋዋል እስከ ቀደም ያለው አንቀጽ ድረስ |
ቀስት ወደ ታች |
ጠቋሚውን ወደ ታች አንድ መስመር ማንቀሳቀሻ |
Shift+ቀስት ወደ ታች |
መስመሮችን ወደ ታች አቅጣጫ መምረጫ |
ምርጫCtrl+ቀስት ወደ ታች |
መጠቆሚያውን ወደ አንቀጽ መጨረሻ ያድርጉ: የሚቀጥለውን ቁልፍ ሲጫኑ መጠቆሚያውን ወደሚቀጥለው አንቀጽ መጨረሻ ያንቀሳቅሰዋል |
ምርጫCtrlShift+ቀስት ወደ ታች |
ይምረጡ የ አንቀጽ መጨረሻ: የሚቀጥለውን ቁልፍ ሲጫኑ ምርጫውን ያሰፋዋል እስከሚቀጥለው አንቀጽ መጨረሻ ድረስ |
ትእዛዝ+ቀስት ወደ ግራቤት |
ወደ መስመሩ መጀመሪያ መሄጃ |
ትእዛዝ+Shift+የ ግራ ቀስትShift+ቤት |
ወደ መጀመሪያው መስመር መሄጃ እና መምረጫ |
ትእዛዝ+ቀስት ወደ ቀኝመጨረሻ |
ወደ መስመሩ መጨረሻ መሄጃ |
ትእዛዝ+Shift+የ ቀኝ ቀስትShift+መጨረሻ |
ወደ መጨረሻው መስመር መሄጃ እና መምረጫ |
ትእዛዝ+ቀስት ወደ ላይCtrl+ቤት |
በ ተንሸራታቹ ውስጥ ወደ ጽሁፉ መጀመሪያ መሄጃ |
ትእዛዝ+Shift+ቀስት ወደ ላይCtrl+Shift+ቤት |
በ ተንሸራታቹ ውስጥ ወደ ጽሁፉ መጀመሪያ መሄጃ እና መምረጫ |
ትእዛዝ+ቀስት ወደ ታችCtrl+End |
በ ተንሸራታቹ ውስጥ ወደ ጽሁፉ መጨረሻ መሄጃ |
ትእዛዝ+Shift+ቀስት ወደ ታችCtrl+Shift+መጨረሻ |
ወደ ሰነዱ መጨረሻ መሄጃ እና ጽሁፍ መምረጫ |
ምርጫ+Fn+የ ኋሊት ደምሳሽCtrl+Del |
የ ጽሁፉን መጨረሻ ቃል ማጥፊያ |
ምርጫCtrl+የ ኋሊት ደምሳሽ |
የ ጽሁፉን መጀመሪያ ቃል ማጥፊያ ከ ዝርዝር ውስጥ: ከ አሁኑ አንቀጽ በፊት የ ነበረ ባዶ አንቀጽ ማጥፊያ |
ትእዛዝ+FnCtrl+Shift+Del |
የ አረፍተ ነገሩን መጨረሻ ማጥፊያ |
ትእዛዝCtrl+Shift+የ ኋሊት ደምሳሽ |
የአረፍተ ነገሩን መጀመሪያ ማጥፊያ |
አቋራጭ ቁልፎች በ LibreOffice ማስደነቂያ ውስጥ
አቋራጭ ቁልፎች |
ተፅእኖ |
የ ቀስት ቁልፍ |
የ ተመረጠውን እቃ ወይንም የ ገጽ መመልከቻውን በ ቀስቱ አቅጣጫ ማንቀሳቀሻ |
ትእዛዝ Ctrl+ የቀስት ቁልፍ |
በ ገጽ መመልከቻው ዙሪያ ማንቀሳቀሻ |
Shift + መጎተቻ |
የ ተመረጠውን እቃ በ አግድም ወይንም በ ቁመት ማንቀሳቀሻ መግቻ |
ትእዛዝ Ctrl+ መጎተቻ (በ ኮፒ ማድረጊያ በ ሚያንቀሳቅሱ ጊዜ ምርጫ ንቁ ነው) |
ተጭነው ይያዙ ትእዛዝ Ctrl እና ይጎትቱ እቃውን ለመፍጠር የ እቃውን ኮፒ |
ምርጫAlt ቁልፍ |
ተጭነው ይያዙ ምርጫAlt እቃዎችን ለ መሳል ወይንም እንደገና ለመመጠን በ መጎተት ከ መሀከል ወደ ውጪ አቅጣጫ |
ምርጫAlt ቁል+ይጫኑ |
አሁን ከ ተመረጠው እቃ ጀርባ ያለውን እቃ ይምረጡ |
ምርጫAlt+Shift+ይጫኑ |
አሁን ከ ተመረጠው እቃ ፊት ለፊት ያለውን እቃ ይምረጡ |
Shift+ይጫኑ |
ይምረጡ አጠገቡ ያለውን እቃ ወይንም የ ጽሁፍ ምንባብ: ይጫኑ ከ ምርጫው ማስጀመሪያ: እስከ ምርጫው መጨረሻ ያንቀሳቅሱ: እና ከዛ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ |
Shift+መጎተቻ (እንደገና ሲመጥኑ) |
ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍን በሚጎትቱ ጊዜ እቃውን እንደገና ለመመጠን የሚፈልጉትን መጠን እስኪያገኙ ድረስ |
Tab ቁልፍ |
ይምረጡ እቃዎች በ ቅደም ተከተል አፈጣጠራቸው |
Shift+Tab |
ይምረጡ እቃዎች በ ግልባጭ ቅደም ተከተል አፈጣጠራቸው |
መዝለያ |
ከ አሁኑ ዘዴ መውጫ |
ማስገቢያ |
በ አዲስ ማቅረቢያ ውስጥ ቦታ ያዢ እቃ ማስነሻ (ክፈፍ ብቻ ከ ተመረጠ). |
ትእዛዝ Ctrl+ማስገቢያ |
ወደሚቀጥለው የ ጽሁፍ እቃ በ ተንሸራታቹ ላይ ማንቀሳቀሻ በ ተንሸራታቹ ውስጥ ምንም የ ጽሁፍ እቃ ካልተገኘ ወይንም የ ጽሁፉ እቃ መጨረሻ ጋር ከ ደረሱ፡ አዲስ ተንሸራታች ይፈጠራል ከ አሁኑ ተንሸራታች ቀጥሎ፡ አዲሱ ተንሸራታች ከ አሁኑ ተንሸራታች ጋር ረቂቁ ተመሳሳይ ነው |
ገጽ ወደ ላይ |
ቀደም ወዳለው ተንሸራታች መቀየሪያ፡ በ መጀመሪያው ተንሸራታች ላይ ምንም ተግባር የለም |
ገጽ ወደ ታች |
ወደሚቀጥለው ተንሸራታች መቀየሪያ፡ በ መጨረሻው ተንሸራታች ላይ ምንም ተግባር የለም |
መቃኛ በ ፊደል ገበታ በ ተንሸራታች መለያ ውስጥ
አቋራጭ ቁልፎች |
ተፅእኖ |
ቤት/መጨረሻ |
ትኩረት ማሰናጃ ለ መጀመሪያው/መጨረሻው ተንሸራታች |
የ ግራ/ቀኝ ቀስት ቁልፍ ወይንም ገጽ ወደ ላይ/ታች |
ትኩረት ማሰናጃ ለሚቀጥለው/ቀደም ላለው ተንሸራታች |
ማስገቢያ |
ወደ መደበኛ ዘዴ መቀየሪያ ንቁውን ተንሸራታች |