ማስገቢያ
መክፈቻ የ ማስገቢያ እቃ መደርደሪያ እቃዎችን የሚጨምሩበት ቻርትስ: ሰንጠረዦች እና ምስሎች ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
አሁን ከ ተመረጠው ተንሸራታች ቀጥሎ ተንሸራታች ማስገቢያአሁን ከ ተመረጠው ገጽ ቀጥሎ ገጽ ማስገቢያ
ተንሳፋፊ ክፈፎች ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ: ተንሳፋፊ ክፈፎች የሚጠቅሙት በ HTML ሰነዶች ውስጥ የ ሌሎች ፋይሎችን ይዞታ ለማሳየት ነው
ፋይል ማስገቢያ ወደ ንቁ ተንሸራታች ውስጥ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ LibreOffice መሳያ ወይንም ማስደነቂያ ፋይሎች: ወይንም ጽሁፍ ከ HTML ሰነድ ውስጥ ወይንም ከ ጽሁፍ ፋይል ውስጥ
ወደ አሁኑ ተንሻራታች ወይንም ገጽ አዲስ ሰንጠረዥ መጨመሪያ
ምስል ማስገቢያ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ከ አጥጋቢ የ ገጽ መጠቅለያ ጋር እና መሀከል ማድረጊያ በ መስመሩ ላይበ አሁኑ የ ክፍል ቦታመሀከል ማድረጊያ በ ገጹ ወይንም ተንሸራታቹ ላይ .
ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ቪዲዮ ወይንም ድምፅ ማስገቢያ
ወደ አሁኑ ሰነድ መቀመሪያ ማስገቢያ ለ በለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ LibreOffice ሂሳብ እርዳታ
ማስገቢያ የ OLE እቃ ወደ አሁኑ ሰነድ: የ OLE እቃ ይገባል እንደ አገናኝ ወይንም እንደ እቃ ይጣበቃል