አገናኞች

ምልክት

አገናኞች

መክፈቻ የ አገናኞች እቃ መደርደሪያ: እርስዎ ለ እቃዎች አገናኞች መጨመር የሚችሉበት በ አሁኑ ተንሸራታች ውስጥ: አገናኝ እቃዎችን የሚያገናኝ መስመር ነው: እና የ ተያያዙት እቃዎች ሲወገዱ እንደ ነበር ይቆያሉ: እርስዎ እቃ ኮፒ ካደረጉ ከ አገናኝ ጋር: አገናኝ አብሮ ኮፒ ይደረጋል

አራት አይነት አገናኝ መስመሮች አሉ:

  1. መደበኛ (90-ዲግሪ አንግል ታጣፊ)

  2. መስመር (ሁለት ታጣፊ)

  3. ቀጥተኛ

  4. ክብ

እርስዎ አገናኝ ላይ በሚጫኑ ጊዜ እና የ እርስዎን አይጥ መጥቆሚያ በሚያንቀሳቅሱ ጊዜ በተሞላ እቃ ላይ ወይንም ባልተሞላ እቃ ጠርዝ ላይ: የ መጋጠሚያ ነጥቦች ይታያሉ: የ መጋጠሚያ ነጥብ ቋሚ ነጥብ ነው እርስዎ የ መጋጠሚያ ነጥብ መስመር የሚያገናኙበት: እርስዎ መጨመር ይችላሉ ማስተካከያ የ መጋጠሚያ ነጥቦች ለ እቃዎች

አገናኝ መስመር ለ መሳል: ይጫኑ በ እቃው የ መጋጠሚያ ነጥብ ላይ: ይጎትቱ የ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ: እንዲሁም እርስዎ መጎተት ይችላሉ ባዶ አካል በ እርስዎ ሰነድ ላይ እና ይጫኑ: ያልተያያዘ የ አገናኝ መጨረሻ በ ቦታው ላይ ይቆለፋል: እርስዎ እስከሚጎትቱ ድረስ መጨረሻውን ወደ ሌላ አካባቢ: አገናኙን ለ መለያየት ይጎትቱ አንዱን መጨረሻ አገናኝ መስመር ወደ ሌላ አካባቢ

አገናኞች

አገናኝ መሳያ ከ አንድ ወይንም ተጨማሪ 90-ዲግሪ አንግል የሚታጠፍ ጋር: ይጫኑ በ እቃው መጋጠሚያ ነጥብ ላይ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

አገናኞች

አገናኙ የሚጀምረው በቀስት ነው

አገናኝ መሳያ ከ አንድ ወይንም ተጨማሪ 90-ዲግሪ አንግል የሚታጠፍ እና ቀስት ከ መጀመሪያ ነጥብ ጋር: ይጫኑ በ እቃው መጋጠሚያ ነጥብ ላይ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

አገናኙ የሚጀምረው በቀስት ነው

አገናኙ የሚጨርሰው በቀስት ነው

አገናኝ መሳያ ከ አንድ ወይንም ተጨማሪ 90-ዲግሪ አንግል የሚታጠፍ እና ቀስት ከ መጨረሻ ነጥብ ጋር: ይጫኑ በ እቃው መጋጠሚያ ነጥብ ላይ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

አገናኙ የሚጨርሰው በቀስት ነው

በ ቀስት አገናኝ

አገናኝ መሳያ ከ አንድ ወይንም ተጨማሪ 90-ዲግሪ አንግል የሚታጠፍ እና ቀስት ከ ሁለቱም መጨረሻዎች ጋር: ይጫኑ በ እቃው መጋጠሚያ ነጥብ ላይ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

በ ቀስት አገናኝ

አገናኙ የሚጀምረው በክብ ነው

አገናኝ መሳያ ከ አንድ ወይንም ተጨማሪ 90-ዲግሪ አንግል የሚታጠፍ እና ክብ ከ መጀመሪያ ነጥብ ጋር: ይጫኑ በ እቃው መጋጠሚያ ነጥብ ላይ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

አገናኙ የሚጀምረው በክብ ነው

አገናኙ የሚጨርሰው በክብ ነው

አገናኝ መሳያ ከ አንድ ወይንም ተጨማሪ 90-ዲግሪ አንግል የሚታጠፍ እና ክብ ከ መጨረሻ ነጥብ ጋር: ይጫኑ በ እቃው መጋጠሚያ ነጥብ ላይ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

አገናኙ የሚጨርሰው በክብ ነው

በክብ አገናኝ

አገናኝ መሳያ ከ አንድ ወይንም ተጨማሪ 90-ዲግሪ አንግል የሚታጠፍ እና ክብ ከ ሁለቱም መጨረሻ ጋር: ይጫኑ በ እቃው መጋጠሚያ ነጥብ ላይ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

በክብ አገናኝ

በመስመር አገናኝ

አገናኝ መሳያ መጋጠሚያ ነጥብ አጠገብ የሚታጠፍ: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ እርዝመት ለማስተካከል የ መስመር ክፋይ በ መታጠፊያ ነጥብ እና በ መጋጠሚያ ነጥብ መካከል: ይጫኑ አገናኝ እና ይጎትቱ የ መጋጠሚያ ነጥብ

ምልክት

በመስመር አገናኝ

መስመር አገናኝ የሚጀምረው በቀስት ነው

አገናኝ መሳያ በ ቀስት የሚጀምር እና መጋጠሚያ ነጥብ አጠገብ የሚታጠፍ: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ: እርዝመት ለማስተካከል የ መስመር ክፋይ በ መታጠፊያ ነጥብ እና በ መጋጠሚያ ነጥብ መካከል: ይጫኑ አገናኝ እና ይጎትቱ የ መጋጠሚያ ነጥብ

ምልክት

መስመር አገናኝ የሚጀምረው በቀስት ነው

መስመር አገናኝ የሚጨርሰው በቀስት ነው

አገናኝ መሳያ በ ቀስት የሚጨርስ እና መጋጠሚያ ነጥብ አጠገብ የሚታጠፍ: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ: እርዝመት ለማስተካከል የ መስመር ክፋይ በ መታጠፊያ ነጥብ እና በ መጋጠሚያ ነጥብ መካከል: ይጫኑ አገናኝ እና ይጎትቱ የ መጋጠሚያ ነጥብ

ምልክት

መስመር አገናኝ የሚጨርሰው በቀስት ነው

መስመር አገናኝ በ ቀስቶች

አገናኝ መሳያ በ ሁለቱም በኩል በ ቀስት የሚጨርስ እና መጋጠሚያ ነጥብ አጠገብ የሚታጠፍ: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ: እርዝመት ለማስተካከል የ መስመር ክፋይ በ መታጠፊያ ነጥብ እና በ መጋጠሚያ ነጥብ መካከል: ይጫኑ አገናኝ እና ይጎትቱ የ መጋጠሚያ ነጥብ

ምልክት

መስመር አገናኝ በ ቀስቶች

መስመር አገናኝ የሚጀምረው በክብ ነው

አገናኝ መሳያ በ ክብ የሚጀምር እና መጋጠሚያ ነጥብ አጠገብ የሚታጠፍ: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ: እርዝመት ለማስተካከል የ መስመር ክፋይ በ መታጠፊያ ነጥብ እና በ መጋጠሚያ ነጥብ መካከል: ይጫኑ አገናኝ እና ይጎትቱ የ መጋጠሚያ ነጥብ

ምልክት

መስመር አገናኝ የሚጀምረው በክብ ነው

መስመር አገናኝ የሚጨርሰው በክብ ነው

አገናኝ መሳያ በ ክብ የሚጨርስ እና መጋጠሚያ ነጥብ አጠገብ የሚታጠፍ: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ: እርዝመት ለማስተካከል የ መስመር ክፋይ በ መታጠፊያ ነጥብ እና በ መጋጠሚያ ነጥብ መካከል: ይጫኑ አገናኝ እና ይጎትቱ የ መጋጠሚያ ነጥብ

ምልክት

መስመር አገናኝ የሚጨርሰው በክብ ነው

መስመር አገናኝ በ ክብ

አገናኝ መሳያ በ ሁለቱም በኩል በ ክብ የሚጨርስ እና መጋጠሚያ ነጥብ አጠገብ የሚታጠፍ: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ: እርዝመት ለማስተካከል የ መስመር ክፋይ በ መታጠፊያ ነጥብ እና በ መጋጠሚያ ነጥብ መካከል: ይጫኑ አገናኝ እና ይጎትቱ የ መጋጠሚያ ነጥብ

ምልክት

መስመር አገናኝ በ ክብ

በ ቀጥታ አገናኝ

የ ቀጥታ መስመር አገናኝ መሳያ: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

በ ቀጥታ አገናኝ

በቀጥታ አገናኝ የሚጀምረው በቀስት ነው

የ ቀጥታ መስመር አገናኝ መሳያ ከ ቀስት መጀመሪያው ነጥብ ጋር: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

በቀጥታ አገናኝ የሚጀምረው በቀስት ነው

በቀጥታ አገናኝ የሚጨርሰው በቀስት ነው

የ ቀጥታ መስመር አገናኝ መሳያ ከ ቀስት መጨረሻ ነጥብ ጋር: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

በቀጥታ አገናኝ የሚጨርሰው በቀስት ነው

በቀጥታ አገናኝ በ ቀስቶች

የ ቀጥታ መስመር አገናኝ መሳያ ከ ቀስት መጨረሻ ነጥብ ጋር በ ሁለቱም በኩል: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

በቀጥታ አገናኝ በ ቀስቶች

በ ቀጥታ አገናኝ የሚጀምረው በክብ ነው

የ ቀጥታ መስመር አገናኝ መሳያ ከ ክብ መጀመሪያው ነጥብ ጋር: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

በ ቀጥታ አገናኝ የሚጀምረው በክብ ነው

በቀጥታ አገናኝ የሚጨርሰው በክብ ነው

የ ቀጥታ መስመር አገናኝ መሳያ ከ ክብ መጨረሻ ነጥብ ጋር: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

በቀጥታ አገናኝ የሚጨርሰው በክብ ነው

በቀጥታ አገናኝ በክቦች

የ ቀጥታ መስመር አገናኝ መሳያ ከ ክብ መጨረሻ ነጥብ ጋር በ ሁለቱም በኩል: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

በቀጥታ አገናኝ በክቦች

በክብ አገናኝ

የ ክብ መስመር አገናኝ መሳያ: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

በክብ አገናኝ

በክብ አገናኝ የሚጀምረው በቀስት ነው

የ ክብ መስመር አገናኝ መሳያ: ከ ቀስት መጀመሪያ ነጥብ ጋር: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

በክብ አገናኝ የሚጀምረው በቀስት ነው

በክብ አገናኝ የሚጨርሰው በቀስት ነው

የ ክብ መስመር አገናኝ መሳያ ከ ቀስት መጨረሻ ነጥብ ጋር: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

በክብ አገናኝ የሚጨርሰው በቀስት ነው

በክብ አገናኝ በ ቀስቶች

የ ክብ መስመር አገናኝ መሳያ ከ ቀስት መጨረሻ ነጥብ ጋር በ ሁለቱም በኩል: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

በ ክብ አገናኝ በ ቀስቶች

በክብ አገናኝ የሚጀምረው በክብ ነው

የ ክብ መስመር አገናኝ መሳያ ከ ክብ መጀመሪያው ነጥብ ጋር: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

በክብ አገናኝ የሚጀምረው በክብ ነው

በክብ አገናኝ የሚጨርሰው በክብ ነው

የ ክብ መስመር አገናኝ መሳያ ከ ክብ መጨረሻ ነጥብ ጋር: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

በክብ አገናኝ የሚጨርሰው በክብ ነው

በክብ አገናኝ በክቦች

የ ክብ መስመር አገናኝ መሳያ ከ ክብ መጨረሻ ነጥብ ጋር በ ሁለቱም በኩል: ይጫኑ የ እቃውን መጋጠሚያ ነጥብ: ይጎትቱ ወደ መጋጠሚያ ነጥብ በ ሌላ እቃ ላይ: እና ከዛ ይልቀቁ

ምልክት

በክብ አገናኝ በክቦች