ክብ

የ ክብ ምልክት በ መሳያ ላይ እቃ መደርደሪያ ነው: ለ መክፈቻ የ መስመሮች እቃ መደርደሪያ ነው: እርስዎ መስመሮች እና ቅርጾች ወደ አሁኑ ተንሸራታች የሚጨምሩበት

እርስዎ ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ ቀደ ታች: የ አይጥ እንቅስቃሴ ይወሰናል ወደ በርካታ ያለ ቀሪ አካፋይ ለ 45 ዲግሪዎች: እርስዎ ተጭነው ይያዙ የ ቁልፍ: አዲሱ ነጥብ አይገናኝም ከ መጨረሻው ነጥብ ጋር: ይህ እርስዎን መፍጠር ያስችሎታል ክብ እቃዎችን በ አንድ ላይ ያልተያያዙ:እርስዎ ትንሽ እቃ ከሳሉ ተጭነው ይዘው የ ቁልፍ ወደ ትልቅ እቃ እርስዎ ገና ያልዘጉት: ትንሹ እቃ ይቀነሳል ከ ትልቁ እቃ ላይ: በ ትልቁ እቃ ላይ ቀዳዳ ይፈጥራል

የ ተዘጋ ቅርጽ ራሱ በራሱ መሙያ ያገኛል የሚታየውን በ ቦታ ዘዴ/መሙያ ሳጥን ውስጥ በ መስመር እና መሙያ መደርደሪያ ውስጥ

ክብ: የተሞላ

የ ተዘጋ ቅርጽ ሜዳ መሳያ የ ቤዤ ክብ መሰረት ያደረገ: ይጫኑ ክቡ የሚጀምርበትን ቦታ:ይጎትቱ እና ይልቀቁ: እና ከዛ መጠቆሚያውን ያንቀሳቅሱ ክቡ እንዲያልቅ በሚፈልጉበት ቦታ ላይ እና ይጫኑ: መጠቆሚያውን ያንቀሳቅሱ እና ይጫኑ እንደገና ለ መጨመር ቀጥተኛ መስመር ለ ክብ ክፋይ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ቅርጹን ለ መጨረስ:

ምልክት

ክብ: የተሞላ

ፖሊጎን: የተሞላ

የተዘጋ ቅርጽ መሳያ ቀጥታ መስመር ክፋያ የካተተ: ይጫኑ እርስዎ ፖሊጎኑ እንዲጀምር በሚፈልጉበት ቦታ ላይ እና ይጎተቱ ለ መሳል የ መስመር ክፋይ: ይጫኑ እንደገና መጨረሻውን ለ መግለጽ የ መስመር ክፋይ: እና ይቀጥሉ መጫን ለ መግለጽ ቀሪውን የ መስመር ክፋይ ለ ፖሊጎኑ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ለ መጨረስ መሳሉን ፖሊጎን: ለ መከለከል ፖሊጎን ወደ አንግል ለ 45 ዲግሪ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ

ምልክት

ፖሊጎን: የተሞላ

ፖሊጎን (45°): የተሞላ

በመጎተት ቀጥተኛ መስመር መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: መስመሩን ወደ 45 ዲግሪዎች ለማስገደድ: እርስዎ ይጫኑ ፖሊጎኑን ማስጀመር በሚፈልጉበት ቦታ ላይ: እና ይጎትቱ ክፍያውን ለ መሳል: ይጫኑ እንደገና የ ክፍያውን መስመር መጨረሻ ለ መግለጽ የ ፖሊጎኑን: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ለ መጨረስ ፖሊጎኑን መሳል: ፖሊጎን ለ መሳል መስመሩን ወደ 45 ዲግሪዎች ለማስገደድ: በሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ

ምልክት

ፖሊጎን (45°): የተሞላ

ነፃ መስመር መሙያ

ነፃ መስመር መፍጠሪያ እርስዎ ወደ ተንሸራታች የሚጎትቱበት: በሚለቁ ጊዜ LibreOffice የ ተዘጋ ቅርጽ ይፈጥራል: በ መሳል ቀጥተኛ መስመር ክፋይ ከ መጨረሻ ነጥብ ወደ መጀመሪያ ነጥብ መስመር: ቅርጹ በ መስመሮች ውስጥ ይሞላል በ አሁኑ ቀለም ቦታ

ምልክት

ነፃ መስመር ተሞልቷል

ክብ

መሳያ ለስላሳ ቤዤ ክብ: ይጫኑ ክቡ የሚጀምርበትን ቦታ: ይጎትቱ እና ይልቀቁ: እና ከዛ መጠቆሚያውን ያንቀሳቅሱ ክቡ እንዲያልቅ በሚፈልጉበት ቦታ ላይ እና ይጫኑ: መጠቆሚያውን ያንቀሳቅሱ እና ይጫኑ እንደገና ለ መጨመር ቀጥተኛ መስመር ለ ክብ ክፋይ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ክብ መሳሉን ለ መጨረስ: የ ተዘጋ ቅርጽ ለ መፍጠር: ሁለት ጊዜ ይጫኑ የ ክብ መጀመሪያ ላይ የ ክብ ቅስት የሚወሰነው በ ሚጎትቱት እርዝመት ነው

ምልክት

ክብ

ፖሊጎን

መስመር መሳያ ከ በርካታ የ ቀጥታ መስመር የ ተዋቀረ የ መስመር ክፋይ: ይጎትቱ ለ መሳል የ መስመር ክፋይ: ይጫኑ ለ መግለጽ የ መጨረሻ ነጥብ ለ መስመር ክፋይ: እና ከዛ ይጎትቱ ለ መሳል አዲስ የ መስመር ክፋይ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ መስመር መሳሉን ለ መጨረስ: የ ተዘጋ ቅርጽ ለ መፍጠር: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ የ መስመሩን ማስጀመሪያ ነጥብ

ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ ፖሊጎን በሚስሉ ጊዜ አዲስ ነጥቦች በ 45 ዲግሪ አንግል ቦታ ለማስያዝ

ነጥቦች ማረሚያ ዘዴ እርስዎን የሚያስችለው የ ፖሊጎን እያንዳንዱን ነጥብ ማሻሻል ነው

ምልክት

ፖሊጎን

ፖሊጎን (45°)

መስመር መሳያ ከ ተከታታይ ቀጥታ መስመር የ ተቀነባበረ: በ 45 ዲግሪ አንግል የ ተሰናዳ: ይጎትቱ ለ መሳል የ መስመር ክፋይ: ይጫኑ ለ መግለጽ የ መጨረሻ ነጥብ ለ መስመር ክፋይ: እና ከዛ ይግትቱ ለ መሳል አዲስ የ መስመር ክፋይ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ለ መጨረስ መስመር መሳሉን: የ ተዘጋ ቅርጽ ለ መፍጠር: ተጭነው ይያዙ እና ሁለት ጊዜ-ይጫኑ

ምልክት

ፖሊጎን (45°)

ነፃ መስመር መፍጠሪያ

እርስዎ በ መጎተት በ ነፃ መስመር መፍጠሪያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ መሳል ይችላሉ: መስመሩን ለ መጨረስ: ይልቀቁ የ አይጥ መጠቆሚያውን: የ ተከበበ ቅርጽ ለ መፍጠር: የ አይጥ ቁልፉን ይልቀቁ በ መስመሩ መጀመሪያ አጠገብ

ምልክት

ነፃ መስመር መፍጠሪያ