ጽሁፍ
የ ጽሁፍ እቃ መደርደሪያ ጥቂት ምልክቶች ይዟል ለማስገባት የተለያዩ የ ጽሁፍ ሳጥኖች
ጽሁፍ
እርስዎ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በ መጫን ወይንም በ መጎተት የ ጽሁፍ ሳጥን መሳያ: ይጫኑ በ ሰነዱ ውስጥ በማንኛውም ቦታ እና ከዛ ይጻፉ ወይንም የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይለጥፉ
ጽሁፍ
ጽሁፍ በ ክፈፉ ልክ
እርስዎ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በ መጫን ወይንም በ መጎተት የ ጽሁፍ ሳጥን መሳያ: እርስዎ ያስገቡት ጽሁፍ ራሱ በራሱ እንደገና ይመጠናል በ ጽሁፉ ሳጥን ልክ: ይጫኑ በ ማንኛውም ቦታ በ ሰነዱ ውስጥ: እና ከዛ የ እርስዎን ጽሁፍ ይጻፉ ወይንም ይለጥፉ
ጽሁፍ በ ክፈፉ ልክ
መጥሪያዎች
አራት ማእዘን መጥሪያ መስመር መሳያ እርስዎ አሁን በሚጎትቱበት ቦታ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: የ ጽሁፍ መጻፊያ አቅጣጫ በ አግድም ነው: የ መጥሪያውን እጄታ ይዘው ይጎትቱ መጥሪያውን እንደገና ለ መመጠን: የ አራት ማእዘን መጥሪያውን ወደ ክብ መጥሪያ ለ መቀየር: ትልቁን የ ጠርዝ እጄታ ይዘው ይጎትቱ: እጄታው ወደ እጅ በሚቀየር ጊዜ: ጽሁፍ ለ መጨመር: ይጫኑ የ መጥሪያውን ጠርዝ: እና ከዛ ይጻፉ ወይንም የ እርስዎን ጽሁፍ ይለጥፉ
መጥሪያዎች
ጽሁፍ በ ቁመት በ ክፈፉ ልክ
የ ጽሁፍ ክፈፍ መሳያ በ ቁመት የ ጽሁፍ አቅጣጫ: እርስዎ ይጫኑ ወይንም ይጎትቱ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ያስገቡት ጽሁፍ ራሱ በራሱ ይመጠናል በ ክፈፉ ልክ እንዲሆን (የ Asian የ ጽሁፍ ድጋፍ ያስችሉ ይህን ምልክት ለማስቻል). ይጫኑ በ ሰነዱ ውስጥ በ ማንኛውም ቦታ: እና ከዛ ይጻፉ ወይንም ይለጥፉ የ እርስዎን ጽሁፍ: እርስዎ እንዲሁም ማንቀሳቀስ ይችላሉ የ አይጥ መጠቆሚያውን ጽሁፍ ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ: ይጎትቱ የ ጽሁፍ ክፈፍ እና ከዛ ይጻፉ ወይንም ይለጥፉ
ጽሁፍ በ ቁመት በ ክፈፉ ልክ