መጋጠሚያ ነጥቦች መደርደሪያ

ማስገቢያ ወይንም ማሻሻያ የ መጋጠሚያ ነጥቦችን ባህሪ፡ የ መጋጠሚያ ነጥቦች እቃዎችን ማያያዣ ነጥብ ነው አገናኝ መስመር በ ነባር LibreOffice ራሱ በራሱ የ መጋጠሚያ ነጥቦች በ ሁለት በኩል መሀከል ላይ ይፈጥራል ለ እያንዳንዱ ለሚፈጥሩት እቃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይጫኑ በ መጋጠሚያ ነጥቦች ምልክት በመሳያ መደርደሪያው ላይ


የ ሂደት ቻርትስ መፍጠሪያ

የ መጋጠሚያ ነጥብ ማስገቢያ

በ ተጫኑት እቃ ላይ የ መጋጠሚያ ነጥቦች ማስገቢያ

ምልክት

ነጥቦች ማስገቢያ

የ መውጫ አቅጣጫ በ ግራ

የ ተመረጠውን መጋጠሚያ ነጥብ አገናኝ በ ግራ ጠርዝ በኩል ያያይዛል

ምልክት

የ መውጫ አቅጣጫ በ ግራ

የ መውጫ አቅጣጫ ከ ላይ

የ ተመረጠውን መጋጠሚያ ነጥብ አገናኝ ከ ላይ ጠርዝ በኩል ያያይዛል

ምልክት

የ መውጫ አቅጣጫ ከ ላይ

የ መውጫ አቅጣጫ በ ቀኝ

የ ተመረጠውን መጋጠሚያ ነጥብ አገናኝ በ ቀኝ ጠርዝ በኩል ያያይዛል

ምልክት

የ መውጫ አቅጣጫ በ ቀኝ

የ መውጫ አቅጣጫ ከ ታች

የ ተመረጠውን መጋጠሚያ ነጥብ አገናኝ ከ ታች ጠርዝ በኩል ያያይዛል

ምልክት

የ መውጫ አቅጣጫ ከ ታች

የ መጋጠሚያ ነጥብ ዝምድናው

እርስዎ እቃ እንደገና ሲመጥኑ የ ተመረጠውን የ መጋጠሚያ ነጥብ አንፃራዊ ቦታ ማስተዳደሪያ

ምልክት

የ መጋጠሚያ ነጥብ ዝምድናው

የ መጋጠሚያ ነጥብ በ ግራ አግድም

እቃው እንደገና ሲመጠን የ አሁኑ መጋጠሚያ ነጥብ እንደ ተወሰነ ይቆያል ከ እቃው በስተ ግራ ጠርዝ በኩል

ምልክት

የ መጋጠሚያ ነጥብ በ ግራ አግድም

የ መጋጠሚያ ነጥብ በ አግድም መሀከል

እቃው እንደገና ሲመጠን የ አሁኑ መጋጠሚያ ነጥብ እንደ ተወሰነ ይቆያል ከ እቃው መሀከል በኩል

ምልክት

የ መጋጠሚያ ነጥብ በ አግድም መሀከል

የ መጋጠሚያ ነጥብ በ ቀኝ አግድም

እቃው እንደገና ሲመጠን የ አሁኑ መጋጠሚያ ነጥብ እንደ ተወሰነ ይቆያል ከ እቃው በስተ ቀኝ ጠርዝ በኩል

ምልክት

የ መጋጠሚያ ነጥብ በ ቀኝ አግድም

የ መጋጠሚያ ነጥብ በ ቁመት ከ ላይ

እቃው እንደገና ሲመጠን የ አሁኑ መጋጠሚያ ነጥብ እንደ ተወሰነ ይቆያል ከ እቃው በ ላይ ጠርዝ በኩል

ምልክት

የ መጋጠሚያ ነጥብ በ ቁመት ከ ላይ

የ መጋጠሚያ ነጥብ በ ቁመት መሀከል

እቃው እንደገና ሲመጠን የ አሁኑ መጋጠሚያ ነጥብ እንደ ተወሰነ ይቆያል ከ እቃው በ ቁመት መሀከል በኩል

ምልክት

የ መጋጠሚያ ነጥብ በ ቁመት መሀከል

የ መጋጠሚያ ነጥብ በ ቁመት ከ ታች

እቃው እንደገና ሲመጠን የ አሁኑ መጋጠሚያ ነጥብ እንደ ተወሰነ ይቆያል ከ እቃው በ ታች ጠርዝ በኩል

ምልክት

የ መጋጠሚያ ነጥብ በ ቁመት ከ ታች