ማሳያ

ማሳነሻ ወይንም ማሳደጊያ የ አሁኑን ሰነድ መመልከቻ ማሳያ፡ ይጫኑ ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ቀስት ለ መክፈት የ ማሳያ እቃ መደርደሪያ

ምልክት

ማሳያ

ምልክት

ማሳያ (LibreOffice የማስደነቂያ እቅድ እና ተንሸራታች መመልከቻ)

በቅርብ ማሳያ

ማሳያ ተንሸራታቹን አሁን ካለው መጠን በሁለት ጊዜ እጥፍ

እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ በቅርብ ማሳያ መሳሪያን እና ይጎትቱ አራት ማእዘን ክፈፍ ለ ማጉላት በሚፈልጉት አካባቢ

ምልክት

በቅርብ ማሳያ

በርቀት ማሳያ

ማሳያ ተንሸራታቹን አሁን ካለው መጠን በ ግማሽ ያነሰ

ምልክት

በርቀት ማሳያ

ማሳያ 100%

ማሳያ ተንሸራታቹን አሁን ባለው መጠን

ምልክት

ማሳያ 100%

ቀደም ያለውማሳያ

የ ተንሸራታቹን ማሳያ መመለሻ ቀደም ብሎ ወደ ነበረበት መጠን እርስዎ ወደ ፈጸሙት እንዲሁም መጫን ይችላሉ +ኮማ(,).

ምልክት

ቀደም ያለውማሳያ

የሚቀጥለው ማሳያ

ተግባሩን መተው ቀደም ያለውን ማሳያ ትእዛዝ መጫን ይችላሉ +ነጥብ(.).

ምልክት

የሚቀጥለው ማሳያ

በ ጠቅላላ ገጹ ላይ

ጠቅላላ ተንሸራታቾቹን በመመልከቻው ላይ ማሳያ

ምልክት

በ ጠቅላላ ገጹ ላይ

የ ገጽ ስፋት

ተንሸራታች በ ሙሉ ስፋት ማሳያ፡ የ ላይኛው እና የ ታችኛው ጠርዝ ላይታይ ይችላል

ምልክት

የ ገጽ ስፋት

አጥጋቢ መመልከቻ

እንደገና መመጠኛ መመልከቻውን ሁሉንም እቃዎች በ ተንሸራታች ውስጥ ያለውን ለማሳያ

ምልክት

አጥጋቢ መመልከቻ

እቃ ማሳያ

እንደገና መመጠኛ መመልከቻውን እርስዎ በ መረጡት እቃ(ዎች) ልክ መጠን

ምልክት

እቃ ማሳያ

Shift

ተንሸራታቹን ያንቀሳቅሰዋል በ LibreOffice መስኮቱ ውስጥ: መጠቆሚያውን በ ተንሸራታቹ ላይ ያድርጉ እና ይጎትቱ ተንሸራታቹን ለማንቀሳቀስ: አይጡን በሚለቁ ጊዜ: መጨረሻ የተጠቀሙት መሳሪያ ይመረጣል

ምልክት

Shift