መገናኛ

ለ ተመረጠው እቃ ቅርጽ መፍጠሪያ አንዱ በ አንዱ ላይ ከ ተደራረበት ቦታ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማሻሻያ - ቅርጾች - መገናኛ (LibreOffice ለ መሳያ ብቻ)

ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ እቃዎችን ይምረጡ: የ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ እና ይምረጡ ቅርጾች - መገናኛ


መቀላቀየ እቃዎችን እና ቅርጾች መገንቢያ