መቀነሻ

የ ተመረጡትን እቃዎች ቦታ መቀነሻ ከ በጣም ዝቅተኛ እቃ ቦታ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማሻሻያ - ቅርጾች - መቀነሻ (LibreOffice ለ መሳያ ብቻ)

ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ እቃዎችን ይምረጡ: የ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ እና ይምረጡ ቅርጾች - መቀነሻ


ማንኛውም ክፍተት በ እቃዎች መካከል እንዳለ ይጠበቃል

መቀላቀየ እቃዎችን እና ቅርጾች መገንቢያ