ማዋሀጃ

የ ተመረጡትን እቃዎች ቦታ መጨመሪያ ወደ በጣም ዝቅተኛ ወደሆነው እቃ በምርጫ ውስጥ: ይህ ትእዛዝ በጣም የሚጠቅመው እቃዎች አንዱ በ አንዱ ላይ ሲከምሩ ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማሻሻያ - ቅርጾች - ማዋሀጃ (LibreOffice ለ መሳያ ብቻ)

ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ እቃዎችን ይምረጡ: የ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ እና ይምረጡቅርጾች - ማዋሀጃ


ማንኛውም ክፍተት በ እቃዎች መካከል የሚታይ ካለ ይጠበቃል

መቀላቀየ እቃዎችን እና ቅርጾች መገንቢያ