ቅርጾች

ከ ተመረጡት ሁለት ወይንም ተጨማሪ እቃዎች ቅርጽ መፍጠሪያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማሻሻያ - ቅርጾች (LibreOffice ለ መሳያ ብቻ)

ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ እቃዎችን ይምረጡ: የ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ እና ይምረጡቅርጾች


ቅርጽ የሚወስደው ባህሪዎች በጣም ዝቅተኛ የሆነውን እቃ ነው በ ክምር ደንብ ውስጥ

ማዋሀጃ

የ ተመረጡትን እቃዎች ቦታ መጨመሪያ ወደ በጣም ዝቅተኛ ወደሆነው እቃ በምርጫ ውስጥ: ይህ ትእዛዝ በጣም የሚጠቅመው እቃዎች አንዱ በ አንዱ ላይ ሲከምሩ ነው

መቀነሻ

የ ተመረጡትን እቃዎች ቦታ መቀነሻ ከ በጣም ዝቅተኛ እቃ ቦታ ውስጥ

መገናኛ

ለ ተመረጠው እቃ ቅርጽ መፍጠሪያ አንዱ በ አንዱ ላይ ከ ተደራረበት ቦታ ውስጥ