ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ

የ ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ መግለጫ: ተንሸራታች በ መጠቀም በ አሁኑ ተንሸራታች ውስጥ: እርስዎ ከዛ በኋላ ተንሸራታች መምረጥ ይችላሉ ተመልከቹ የሚፈልገውን: እርስዎ መፍጠር ይችላሉ የ ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ እንደፈልጉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ተንሸራታች ማሳያ - ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ


ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ መፍጠሪያ

ስም የማቅረቢያው(ዎቹ)

ዝግጁ የሆኑ የ ተንሸራታች ማሳያ ዝርዝር ማስተካከያ

ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ ለ መፍጠር ይጫኑ አዲስ.

ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ ይጠቀሙ

እርስዎ የመረጡትን የ ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ ማስኬጃ: እርስዎ ሲጫኑ ማስጀመሪያ. ያለበለዚያ ጠቅላላ ማቅረቢያው ይታያል

ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ ለማስኬድ

  1. ይጫኑ ማሳያ ከ ዝርዝር ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ ይጠቀሙ ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ.

  2. ይጫኑ መጀመሪያ.

አዲስ

የ ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ መፍጠሪያ

ማረሚያ

መጨመሪያ: ማስወገጃ: ወይንም እንደገና ማዘጋጃተንሸራታች እንዲሁም የ ተመረጠውን ተንሸራታች ስም ማስተካከያ መቀየሪያ

ማጥፊያ

የተመረጠውን አካል ወይንም አካሎች ያለ ማረጋገጫ ማጥፊያ

ኮፒ

የ ተመረጠውን ተንሸራታች ማስተካከያ ኮፒ መፍጠሪያ: እርስዎ የ ማሳያውን ስም ማሻሻል ይችላሉ በ መጫን ማረሚያ.

መጀመሪያ

ተንሻራታች ማሳያ ማስኬጃ: እርግጠኛ ይሁኑ ይጠቀሙ የ ተንሻራታች ማሳያ ማስተካከያ መመረጡን እርስዎ የ ተንሻራታች ማሳያ ማስተካከያ ማስኬድ ከ ፈለጉ

መዝጊያ

ንግግሩን መዝጊያ እና ሁሉንም ለውጦች ማስቀመጫ