እንቅስቃሴ
Creates a custom animation on the current slide. You can only use existing objects to create an animation.
እንቅስቃሴዎችን ኮፒ አድርገው መለጠፍ ይችላሉ ወደ LibreOffice መጻፊያ
እንቅስቃሴ
የ እቃዎች ቅድመ እይታ በ እንቅስቃሴ ውስጥ ማሳያ: እርስዎ መጫን ይችላሉ የ ማጫወቻ ቁልፍ እንቅስቃሴውን ለማየት
በ እንቅስቃሴው ቅደም ተከተል ውስጥ ወደ መጀመሪያው ምስል መዝለያ
የመጀመሪያው ምስል
እንቅስቃሴውን የ ኋሊዮሽ ማጫወቻ
ወደ ኋላ
እንቅስቃሴውን ማጫወቱን ማስቆሚያ
ማስቆሚያ
እንቅስቃሴውን ማጫወቻ
ማጫወቻ
በ እንቅስቃሴው ቅደም ተከተል ውስጥ ወደ መጨረሻው ምስል መዝለያ
የመጨረሻው ምስል
የ ምስል ቁጥር
በ እንቅስቃሴው ሂደት ውስጥ የ አሁኑን ምስል ቦታ መጠቆሚያ እርስዎ ሌላ ምስል ማየት ከ ፈለጉ: ቁጥሩን ያስገቡ እና ይጫኑ ቀስት ወደ ላይ ወይንም ቀስት ወደ ታች
የሚፈጀው ጊዜ
የ አሁኑ ምስል እንዲታይ የሚፈልጉበትን ሰከንዶች ቁጥር ያስገቡ: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ ሲመርጡ ነው የ ቢትማፕስ እቃ ምርጫ በ እንቅስቃሴ ቡድን ሜዳ ውስጥ
ድግግሞሽ መቁጠሪያ
እንቅስቃሴው ምን ያህል ጊዜ እንደሚጫወት ቁጥር ማሰናጃ እርስዎ እንቅስቃሴው በ ተከታታይ እንዲጫወት ከ ፈለጉ: ይምረጡ ከፍተኛ.
ምስል
ከ እርስዎ እንቅስቃሴ ውስጥ እቃዎች መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ
እቃ መፈጸሚያ
የተመረጠውን እቃ(ዎች) እንደ አንድ ምስል መጨመሪያ
እቃ መፈጸሚያ
እያንዳንዳቸውን እቃዎች መፈጸሚያ
ለ ተመረጠው እቃ ምስል መጨመሪያ እርስዎ የ ቡድን እቃ ከ መረጡ: ምስል ለ እያንዳንዱ ቡድን ይፈጠራል
እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ እንቅስቃሴ: እንደ animated GIF እና ይጫኑ ይህን ምልክት ለ መክፈት እና ለማረም: እርስዎ ማረሙን ሲጨርሱ: ይጫኑ መፍጠሪያ ለ ማስገባት አዲሱን እንቅስቃሴ ወደ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ
እያንዳንዳቸውን እቃዎች መፈጸሚያ
የ አሁኑን ምስል ማጥፊያ
የ አሁኑን ምስል ከ እንቅስቃሴው ቅደም ተከተል ውስጥ ማጥፊያ
የ አሁኑን ምስል ማጥፊያ
ሁሉንም ምስሎች ማጥፊያ
ሁሉንም ምስሎች ከ እንቅስቃሴው ውስጥ ማጥፊያ
ሁሉንም ምስሎች ማጥፊያ
ቍጥር
የ ምስሎች ጠቅላላ ቁጥር በ እንቅስቃሴው ውስጥ
የ እንቅስቃሴ ቡድን
የ እቃ ባህሪዎች ለ እርስዎ እንቅስቃሴ ማሰናጃ
የ ቡድን እቃ
ምስሎችን ወደ አንድ እቃ ማሰባሰቢያ በተፈለገ ጊዜ እንደ ቡድን ለማንቀሳቀስ: እርስዎ እያንዳንዱን እቃ ሁለት ጊዜ-ተጭነው ማረም ይችላሉ የ ቡድን ተንሸራታች
የ ቢትማፕስ እቃዎች
ምስሎችን ወደ አንድ ምስል መቀላቀያ
ማሰለፊያ
ምስሎች በ እንቅስቃሴው ውስጥ ማሰለፊያ
መፍጠሪያ
እንቅስቃሴውን ወደ አሁኑ ተንሸራታች ውስጥ ማስገቢያ