ተንሸራታች መሸጋገሪያ
የ ተለየ ውጤት ማጫወቻ መግለጫ እርስዎ ተንዝሸራታች በሚያሳዩ ጊዜ በ ተንዝሸራታች ማሳያ ውስጥ
ተመሳሳይ መሸጋገሪያ ውጤት ለ መፈጸም ከ አንድ በላይ ተንሸራታች ላይ ይቀይሩ ወደ የ ተንሸራታች መለያ ይምረጡ ተንሸራታች: እና ከዛ ይምረጡ ተንሸራታች ማሳያ - ተንሸራታች መሸጋገሪያ
የ ተንሸራታች መሸጋገሪያ
የ ተንሸራታች መሸጋገሪያ ይምረጡ እርስዎ ለ ተመረጠው ተንሸራታች መጠቀም የሚፈልጉትን
የተለያየ:
Sየ ተለያየ መሸጋገሪያ ይምረጡ ይህ ዝርዝር ዝግጁ የሚሆነው ለ አንዳንድ መሸጋገሪያ ነው
የሚፈጀው ጊዜ
የ ተንሸራታች መሸጋገሪያ የሚቆይበትን ጊዜ ማሰናጃ
ድምፅ
በ ተንሸራታች መሸጋገሪያ ጊዜ ሊያጫውቱ የሚችሉት የ ድምፅ ዝርዝር
እስከሚቀጥለው ድምጽ አታቋርጥ
ይምረጡ ድምፅ ለማጫወት ሌላ ድምፅ እስከሚጀምር ድረስ
የረቀቀ ተንሸራታች
የሚቀጥለውን ተንሸራታች እንዴት እንደሚያገኙ መወሰኛ
አይጡን ስጫን
ይምረጡ ለ መቀጠል ወደሚቀጥለው ተንሸራታች አይጥ ሲጫኑ
ራሱ በራሱ በኋላ
ይምረጡ ለ መቀጠል ወደሚቀጥለው ተንሸራታች ከ ተወሰነ ሰከንድ በኋላ: ሰከንዶቹን ያስገቡ በ ቁጥር ሜዳ ውስጥ ከ ማዞሪያው ቁልፍ አጠገብ
መሸጋገሪያ ለ ሁሉም ተንሸራታቾች መፈጸሚያ
በ እርስዎ በ አሁኑ ማቅረቢያ ሰነድ ውስጥ የ ተመረጠውን የ ተንሸራታች መሸጋገሪያ ለሁሉም ተንሸራታቾች መፈጸሚያ
ማጫወቻ
የ አሁኑን የ ተንሸራታች መሸጋገሪያ እንደ ቅድመ እይታ ማሳያ
ራሱ በራሱ ቅድመ እይታ
ይምረጡ ለማየት የ ተንሸራታች መሸጋገሪያ ራሱ በራሱ በ ሰነድ ውስጥ