መገልበጫ

የ ተመረጠውን እቃ ክምር ደንብ እንደ ነበር መመለሻ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማሻሻያ - ማዘጋጃ - መገልበጫ (LibreOffice ለ መሳያ ብቻ)

የተመረጠውን እቃ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ እና ይምረጡ ማዘጋጃ - በ ግልባጭ

በ መሳያ እቃ መደርደሪያ ላይ መክፈቻ የ ማዘጋጃ እቃ መደርደሪያ እና ይጫኑ:

ምልክት

መገልበጫ


እርስዎ ይህን ተግባር መምረጥ ይችላሉ ቢያንስ ሁለት የ መሳያ አካሎች በ አንድ ላይ ከ ተመረጡ ብቻ