LibreOffice 6.1 እርዳታ
የ መደርደሪያውን ደንብ መቀየሪያ በማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን እቃ ከ እቃ በኋላ እርስዎ በሚወስኑት: የ ተመረጠው እቃ መመልከቻ አካባቢ አይቀየርም
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ ማሻሻያ - ማዘጋጃ - ከእቃው ጀርባ (LibreOffice ለ መሳያ ብቻ)
የተመረጠውን እቃ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ እና ይምረጡ ማዘጋጃ - ከ እቃው ጀርባ
በ መሳያ እቃ መደርደሪያ ላይ መክፈቻ የ ማዘጋጃ እቃ መደርደሪያ እና ይጫኑ:
ከእቃው ጀርባ
ይምረጡ እቃ(ዎች) ወደ ፊት ማንቀሳቀስ የሚፈልጉትን: በ ቀኝ-ይጫኑ እና ከዛ ይምረጡ ማዘጋጃ - ከ እቃው ጀርባ እና ከዛ ይጫኑ እቃውን በ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ እቃዎችን ማስተካከል በ መከመሪያው ደንብ ላይ ተጽእኖ ይፈጥራል