ከእቃው ፊት ለፊት

የ መደርደሪያውን ደንብ መቀየሪያ በማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን እቃ ከ እቃ ፊት ለ ፊት እርስዎ በሚወስኑት: የ ተመረጠው እቃ መመልከቻ አካባቢ አይቀየርም

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማሻሻያ - ማዘጋጃ - ከ እቃው ፊት ለፊት (LibreOffice ለ መሳያ ብቻ)

የተመረጠውን እቃ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ እና ይምረጡ ማዘጋጃ - ከ እቃው ፊት ለፊት

በ መሳያ እቃ መደርደሪያ ላይ መክፈቻ የ ማዘጋጃ እቃ መደርደሪያ እና ይጫኑ:

ምልክት

ከእቃው ፊት ለፊት


ይምረጡ እቃ(ዎች) ወደ ፊት ማንቀሳቀስ የሚፈልጉትን: በ ቀኝ-ይጫኑ እና ከዛ ይምረጡ ማዘጋጃ – ከ እቃው ፊት ለፊት እና ከዛ ይጫኑ እቃውን በ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ