የ ተንሸራታች እቅድ

ማሳያ የ ተንሸራታች ንድፍ ንግግር የ እቅድ ገጽታ የሚመርጡበት ለ አሁኑ ተንሸራታች፡ ማንኛውም እቃ በ ተንሸራታች ንድፍ ውስጥ ያለ ከ አሁኑ ተንሸራታች ጀርባ ይገባል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ተንሸራታች - ዋናው ተንሸራታች


የ ተንሸራታች እቅድ

እርስዎ ሊጠቀሙበት የሚችሉትን የ ተንሸራታች ንድፍ ማሳያ: ይምረጡ ንድፍ እና ይጫኑ እሺ ወደ አሁኑ ተንሸራታች ውስጥ ለ መፈጸም

የመደቡን ገጽ መቀያየሪያ

በ እርስዎ ተንሸራታች ማሳያ ውስጥ የ ተመረጠውን መደብ ንድፍ ለሁሉም ተንሸራታቾች መፈጸሚያ

የማይጠቀሙበትን መደቦች ማጥፊያ

ያልተመሳከር የ ተንሸራታች መደብ እና የ ማቅረቢያ እቅዶች ከ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ማጥፊያ

መጫኛ

ማሳያ የ ተንሸራትች ንድፍ መጫኛንግግር፡ ተጨማሪ የ ተንሸራታች ንድፍ መምረጥ ይችላሉ