ተንሸራታች/እቃዎች ማስገቢያ

ጠቅላላ ፋይል ወይንም የተወሰኑ አካላቶች ከ ፋይል ውስጥ ማስገባት ያስችሎታል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - ማስገቢያ

ማስገቢያ እቃ መደርደሪያውን ይጫኑ

ምልክት

ፋይል


የ ተወሰነ አካል ከ ፋይል ለማስገባት:

  1. Click the plus sign next to the file name and select the elements you want to insert. Hold down to add to or Shift to expand your selection.

  2. ፋይሉን እንደ አገናኝ ማስገባት ከፈለጉ ይምረጡ አገናኝ :

  3. ይጫኑ እሺ

  4. ወዲያውኑ ይጫኑ አዎ በተንሸራታቹ ልክ እቃው እንዲመጠን ወይንም አይ ለ መከልከል እና የ እቃውን ዋናውን መጠን ለመጠበቅ

አገናኝ

ፋይል ወይንም አንዳንድ የ ፋይል አካሎች ማስገቢያ እንደ አገናኝ የ ፋይሉ ምንጭ በሚሻሻል ጊዜ ራሱ በራሱ የሚሻሻል

የማይጠቀሙበትን መደቦች ማጥፊያ

ያልተጠቀሙበትን የ ተንሸራታች ገጽ አልገባም