ፋይል ማስገቢያ

ፋይል ማስገቢያ ወደ ንቁ ተንሸራታች ውስጥ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ LibreOffice መሳያ ወይንም ማስደነቂያ ፋይሎች: ወይንም ጽሁፍ ከ HTML ሰነድ ውስጥ ወይንም ከ ጽሁፍ ፋይል ውስጥ እርስዎ ንቁ የ ኢንተርኔት ግንኙነት ካለዎት: እርስዎ ጽሁፍ ከ ድህረ ገጽ ውስጥ ማስገባት ይችላሉ በ ማስገባት URL በ ፋይል ስም ሳጥን ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - ማስገቢያ

ማስገቢያ እቃ መደርደሪያውን ይጫኑ

ምልክት

ፋይል


እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ ለ ማስገባት የ ተወሰነ የ ተንሸራታች ወይንም እቃዎች ከ LibreOffice መሳያ ወይንም ማስደነቂያ ፋይሎችውስጥ