ረድፎች

አዲስ ረድፍ ማስገቢያ ከ ንቁ ክፍል ከ ላይ በኩል: የ ረድፎች ቁጥር ያስገቡት ይመሳሰላል ከ ተመረጡት የ ረድፎች ቁጥር ጋር: የ ነበሩት ረድፎች ወደ ታች ይንቀሳቀሳሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

በ ክፍሉ የ አገባብ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ ማስገቢያ - ረድፎች