LibreOffice 6.1 እርዳታ
የተለመዱ ትእዛዞች ለተንሸራታች
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - ማቅረቢያ
አሁን ከ ተመረጠው ተንሸራታች ቀጥሎ ተንሸራታች ማስገቢያአሁን ከ ተመረጠው ገጽ ቀጥሎ ገጽ ማስገቢያ
መክፈቻ በ ንዑስ ዝርዝር በ ተንሸራታች እቅድ ውስጥ
ማሳያ የ ተንሸራታች ንድፍ ንግግር የ እቅድ ገጽታ የሚመርጡበት ለ አሁኑ ተንሸራታች፡ ማንኛውም እቃ በ ተንሸራታች ንድፍ ውስጥ ያለ ከ አሁኑ ተንሸራታች ጀርባ ይገባል
የ አሁኑን ተንሸራታች ኮፒ ማስገቢያ ከ አሁኑ ተንሸራታች ቀጥሎ
አዲስ ተንሸራታች መፍጠሪያ ከ እያንዳንዱ ከፍተኛ-ደረጃ ረቂቅ ነጥብ (ጽሁፍ አንድ ደረጃ ወደ ታች ከ አርእስት ጽሁፍ ረቂቅ ቅደም ተከተል) በ ተመረጠው ተንሸራታች ውስጥ: የ ረቂቅ ጽሁፍ ለ አዲሱ ተንሸራታች አርእስት ይሆናል ከ ረቂቅ ነጥብ በታች ከፍተኛ ደረጃ በ ዋናው ተንሸራታችውስጥ አንድ ደረጃ ወደ ላይ ይንቀሳቀሳል ከ አዲሱ ተንሸራታች በላይ
ተንሸራታች ማሳያ ማስጀመሪያ