የ ግል ማድረጊያ
እርስዎ ማስተካከል ይችላሉ LibreOffice በ ተመሳሳይ ገጽታዎች ዝግጁ ለሆኑ ለ Mozilla Firefox. የ ዝርዝር መደርደሪያ እና የ እቃ መደርደሪያ ማሳረፊያ ከ ላይ በኩል እና ከ ታች በኩል መስኮት ውስጥ የ ተመረጠውን ገጽታ ያሳያል በ መደብ ውስጥ
Mozilla Firefox ገጽታዎች ዝግጁ ናቸው ከ Mozilla ድህረ ገጽ ከሚቀጥለው አድራሻ ውስጥ: https://addons.mozilla.org/en-US/firefox/themes/.
ማንኛውም የ Firefox-compliant ገጽታ ይሰራል በ LibreOffice. ነገር ግን: ሁሉም ገጽታ ጥሩ እይታ ላይሰጥ ይችላል—ምስሉ በ እራ ላይ ከሆነ: ምናልባት ጣልቃ ሊገባ ይችላል ከ ምልክቶች እና ዝርዝሮች አንባቢ ጋር
የ Firefox ገጽታዎች:
የሚቀጥለው ምርጫ ዝግጁ ነው:
ነባር መመልከቻ: ገጽታዎችን አይጠቀሙ
የ እቃ መደርደሪያዎች’ መደብ የ ወረሰው ከ መደብ ማሰናጃ አካባቢ ነው ከ እርስዎ የ ዴስክቶፕ አካባቢ ይህ ነባር ማሰናጃ ነው ለ LibreOffice.
በ ቅድሚያ-የተገጠመ ገጽታ (ከ ነበረ)
የ ስርአት ገጽታ ማሳያ: ዝግጁ ከሆነ የ እርስዎ የ ስርአት አስተዳዳሪ ምናልባት ጨምሮ ይሆናል አለም አቀፍ (ስርአት-በ ሙሉ) ገጽታ LibreOffice በሚገጠም ጊዜ: ይህ ምርጫው ያሳየዋል
የ እርስዎ ገጽታ
ይምረጡ ይህን ምርጫ ለ መክፈት የ “ Firefox Theme” ንግግር እና እርስዎ የሚፈልጉትን ለ መምረጥ
ይምረጡ የ Firefox Theme ንግግር
ይህ ንግግር ለ እርስዎ የሚያሳየው የ ተወሰነ ገጽታ መግጠሚያ ነው ወይንም ለ እርስዎ በ ጨረፍታ ሌላ አስገራሚ ገጽታዎች ማየት ይችላሉ ከ Mozilla Firefox ገጽታ ድህረ ገጽ ውስጥ
መፈለጊያ ማስተካከያ
ይጻፉ ወይንም ይለጥፉ URL የ ገጽታውን ድህረ ገጽ ለማግኘት URL, ይቃኙ በ እርስዎ መቃኛ የ ገጽታውን ድህረ ገጽ እና ካኦፒ ያድርጉ URL የሚታየውን በ መቃኛ መደርደሪያ ላይ በ እርስዎ መቃኛ ውስጥ: ከዛ ይለጥፉ በ ንግግር ሳጥን ውስጥ: ይጫኑ የ ቁልፍ ለ ማውረድ እና ለ መግጠም ከ LibreOffice.
የምንመክረው ገጽታዎች በ ቡድን
ምድቡን መሰረት ባደረገ በ ደፈናው ምርጫ ዘጠኝ ገጽታዎች ማሳያ በ ቁልፎች ውስጥ የሚታየውን
ይጫኑ አንዱን ቁልፍ ከ አምስቱ ውስጥ ለ ማሳየት የ ምስል ቦታ በ ደፈናው ምርጫ ከ ዘጠኝ ገጽታዎች ውስጥ ከ ምድቡ ጋር የሚመሳሰሉ በ ቁልፉ የ ተጠቆመውን
ይምረጡ ከሚታዩት ገጽታዎች አንዱን: ይጫኑ በ ምስሉ ላይ እና ይጫኑ
ገጽታዎቹ ተፈልገው የሚገኙት ከ Mozilla Firefox ድህረ ገጽ ውስጥ ስለሆነ: እርስዎ መጠበቅ አለብዎት ሁሉም ዘጠኝ ገጽታዎች እስከሚጫኑ ድረስ: እባክዎን ይጠብቁ