የረቀቀ

የ ድጋፍ ምርጫ መወሰኛ Java መተግበሪያዎች በ LibreOffice, እንዲሁም ያካትታል የ Java Runtime Environment (JRE) ለመጠቀም: እንዲሁም ይወስናል ይጠቀሙ እንደሆን ለ ሙከራ (ያልተረጋጋ) ገጽታዎች እንደ ማክሮስ መቅረጫ እና መድረሻ ወደ ባለሞያ ማዋቀሪያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - LibreOffice - የረቀቀ


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

አንዳንድ ለውጦችን እንደ ነበር መመለስ አይቻልም አንዴ ከታረሙ በኋላ: ለውጦችን በ እጅ ያርሙ ወይንም ይጫኑ መሰረዣ እና የ ምርጫ ንግግርን እንደገና ይክፈቱ:


የ Java ምርጫ

ይጠቀሙ የ Java runtime environment

እርስዎን ማስኬድ ያስችሎታል የ Java መተግበሪያዎች በ LibreOffice. የ Java መተግበሪያዎች የ እርስዎን ሀርድ ድራይቭ ለ መድረስ ሲሞክር: መሞከሪያ ይከፈታል

የ Java runtime environments (JRE) ቀደም ብሎ ተገጥሟል:

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ JRE ይምረጡ: በ አንዳንድ ስርአቶች ውስጥ: እርስዎ ጥቂት ደቂቃዎች መጠበቅ አለብዎት እስከሚሰራ ድረስ: በ አንዳንድ ስርአቶች ውስጥ: እርስዎ ማስጀመር አለብዎት LibreOffice እርስዎ የ ተቀየረውን ማሰናጃ ለ መጠቀም ይህ መንገድ ለ JRE የሚታየው ከ ዝርዝር ሳጥን በታች በኩል ነው

መጨመሪያ

መንገድ መጨመሪያ ወደ root ፎልደር ለ JRE በ እርስዎ ኮምፒዩተር ውስጥ መንገዱ የሚሰናዳው በሚቀጥለው ንግግር ነው

ደንብ

መክፈቻ የ Java Start ደንብ ንግግር

የ ክፍል መንገድ

መክፈቻ የ ክፍል መንገድ ንግግር

ገጽታዎች በ ምርጫ

የ ሙከራ ገጽታዎችን ማስቻያ

ገጽታዎችን ያስችላል ገና ያልተጨረሱ ወይንም የ ታወቀ ችግር ያለባቸውን: የ እነዚህ ዝርዝር ገጽታዎች ልዩ እትም ነው በ እትም: ወይንም ባዶ ቢሆኑም እንኳን

የ ማክሮስ መቅረጫ ማስቻያ

የ ማክሮ መቅረጫ ማስቻያ: የ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ መቅረጫ ዝርዝር እቃ ዝግጁ ይሆናል

የ ባለሞያ ማዋቀሪያ

መክፈቻ የ ባለሞያ ማዋቀሪያ ንግግር ለ ረቀቀ ማሰናጃ እና ማዋቀሪያ ለ LibreOffice.