ግንኙነቶች

ግንኙነት መግለጫ ከ ዳታ ምንጭ ማጠራቀሚያ ጋር

ግንኙነቶች ክፍል እርስዎን የሚያስችለው ግንኙነት ወዲያውኑ መመስረት ነው: አሁን የማያስፈልጉ ግንኙነቶች ወዲያውኑ አይጠፉም: ነገር ግን በ ነፃ ይቀመጣሉ ለ ተወሰነ ጊዜ: አዲስ የ ግንኙነት ለ ዳታ ምንጭ ካስፈለገ በዚህ ጊዜ ውስጥ: ነፃ ግንኙነትን ለዚህ ጉዳይ ይጠቀማል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - LibreOffice ቤዝ - ግንኙነቶች


ግንኙነት ማጠራቀሚያ

የ ግንኙነት ማጠራቀሚያ ማስቻያ

የ ተመረጠው ግንኙነት ማጠራቀሚያ ይወሰን እንደሆን መግለጫ

የ ታወቁ Drivers በ LibreOffice

ዝርዝር የ ተገለጸ drivers እና የ ግንኙነት ዳታ ማሳያ

የ አሁኑ driver

አሁን የ ተመረጠው driver ከ ታች በኩል በ ዝርዝር ውስጥ ይታያል

ለዚህ driver ማጠራቀሚያ ማስቻያ

ይምረጡ driver ከ ዝርዝር ውስጥ እና ምልክት ያድርጉ በ ማጠራቀሚያ ማስቻያ ለ driver ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ ግንኙነቱን ለ ማጠራቀም

እረፍት (በ ሰከንዶች)

ጊዜ በ ሰከንድ መግለጫ የማጠራቀሚያ ግንኙነት ነፃ ከሆነ በኋላ ጊዜው መሆን ይችላል በ 30 እና 600 ሰከንዶች መካከል