የ እስያን እቅድ
ለ ነባር ማሰናጃ የ እስያ ጽሁፍ አፃፃፍ መግለጫ
ፊደል ማጠጋጊያ
ነባር ማሰናጃ መግለጫ ለ ፊደል ማጠጋጊያ በ እያንዳንዱ ባህሪዎች መካከል
የ ምእራብ ጽሁፍ ብቻ
ፊደል ማጠጋጊያ የሚፈጸመው ለ ምእራባውያን ጽሁፍ ብቻ ነው
የ ምእራባውያን ጽሁፍ እና የ እስያ ስርአተ ነጥብ
ፊደል ማጠጋጊያ የሚፈጸመው ለ ሁለቱም ለ ምእራባውያን ጽሁፍ ለ እስያ ስርአተ ነጥብ ነው
የ ባህሪ ክፍተት
ነባር ማሰናጃ ለ ባህሪዎች ክፍተት በ እስያ ጽሁፎች: ክፍሎች: እና መሳያ እቃዎች ውስጥ መግለጫ:
ማመቅ አይቻልም
ምንም ማመቂያ እንደማይፈጸም መወሰኛ
ስርአተ ነጥብ ብቻ ማመቂያ
ስርአተ ነጥብ ብቻ እንደሚታመቅ መወሰኛ
የ Japanese Kana እና ስርአተ ነጥብ ብቻ ማመቀያ
የ Japanese Kana እና ስርአተ ነጥብ ብቻ እንደሚታመቅ መወሰኛ
የ መጀመሪያ እና የ መጨረሻ ባህሪዎች
ነባር ማሰናጃ ለ 'መጀመሪያ' እና 'መጨረሻ' ባህሪዎች መገለጫ: በ ንግግር ውስጥ ይታያል እርስዎ ይምረጡ አቀራረብ - የ እስያ አጻጻፍ እርስዎ መወሰን ይችላሉ ዝርዝሩ የ ተከለከለ ባህሪ መፈጸም ይቻል እንደሆን በ መጀመሪያ እና በ መጨረሻ መስመር በ አንቀጽ ውስጥ
ቋንቋ
እርስዎ መግለጽ ለሚፈልጉት የ መጀመሪያ እና የ መጨረሻ ባህሪዎች ቋንቋ መወሰኛ
ነባር
እርስዎ ምልክት ሲያደርጉ በ ነባር ውስጥ: የሚቀጥሉት ሁለት ጽሁፍ ሳጥኖች ይሞላሉ በ ነባር ባህሪዎች ለ ተመረጠው ቋንቋ:
በ መስመሩ መጀመሪያ ላይ አይደለም:
በ መስመር መጀመሪያ ላይ እንዳይታይ የሚፈልጉትን ባህሪዎች መወሰኛ እዚህ የጻፉት ባህሪ በ መስመሩ መጀመሪያ ላይ ከሆነ ከ መስመር መጨረሻ በኋላ: ራሱ በራሱ ይንቀሳቀሳል ወዳለፈው መስመር መጨረሻ: ለምሳሌ: የ ቃለ አጋኖ ምልክት ከ አረፍተ ነገር መጨረሻ እንጂ ከ አረፍተ ነገር መጀመሪያ ሆኖ አያውቅም: ይህ አካል በ መስመር መጀመሪያ ላይ አታድርግ ዝርዝር ውስጥ ካለ
በ መስመሩ መጨረሻ ላይ አይደለም:
በ መስመር መጨረሻ ላይ እንዳይታይ የሚፈልጉትን ባህሪዎች መወሰኛ እዚህ የጻፉት ባህሪ በ መስመሩ መጨረሻ ላይ ከሆነ ከ መስመር መጨረሻ በኋላ: ራሱ በራሱ ይንቀሳቀሳል ወደሚቀጥለው አዲስ መስመር መጀመሪያ: ለምሳሌ: የ ገንዘብ ምልክት ከ መጠን በፊት እንጂ ከ መጠን በኋላ ሆኖ አያውቅም: ይህን አካል በ መስመር መጨረሻ ላይ አታድርግ ዝርዝር ውስጥ ካለ