የ ቋንቋ ማሰናጃ ምርጫዎች

ለ ተጨማሪ ቋንቋ ባህሪዎች መግለጫ

የ ማስታወሻ ምልክት

ጃፓንኛ መፈለጊያ እና የ እስያ እቅድ tab ገጾች ይታያሉ የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ ምርጫ ሲያስችሉ በ ቋንቋዎች tab ገጽ ከጀመረ በ ምርጫ ንግግር እንደ-ገና ይከፈታል: የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ tab ገጽ ብቻ ይታያል በ CTL ድጋፍ ተችሏል


ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - ቋንቋ ማሰናጃዎች


ቋንቋዎች

ለ ሰነዶች ነባር ቋንቋዎች እና ለ አንዳንድ ቋንቋ ማሰናጃዎች መግለጫ

የ መጻፊያ እርዳታዎች

ባህሪዎችን ይወስኑ ለ ፊደል ማረሚያ: ተመሳሳይ እና ጭረት መግለጫ

በ Japanese መፈለጊያ

በ Japanese መፈለጊያ ምርጫ መወሰኛ

ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በሚያስችሉ ጊዜ ነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ በ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች

የ እስያን እቅድ

ለ ነባር ማሰናጃ የ እስያ ጽሁፍ አፃፃፍ መግለጫ

ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በሚያስችሉ ጊዜ ነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ በ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች

የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ድጋፍ

የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ላላቸው ሰነዶች ምርጫ መግለጫ

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.