ነባር ቀለሞች

ለ ዳታ ረድፎች ቀለሞች መመደቢያ: ማሰናጃው የሚፈጸመው ለሁሉም አዲስ ለሚፈጠሩ ቻርትስ ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - ቻርትስ - ነባር ቀለሞች


የ ቻርትስ ቀለሞች

ለ ተከታታይ ዳታ ዝግጁ የሆኑ ሁሉንም ቀለሞች ማሳያ ይምረጡ ተከታታይ ዳታ ቀለሙ የሚቀየረውን: ይምረጡ የሚፈለገውን ቀለም ከ ቀለም ሰንጠረዥ ውስጥ

የ ቀለም ሰንጠረዥ

ይህ ሰንጠረዥ የሚጠቅመው እንደ መቀየሪያ ነው ለ ቻርትስ ቀለሞች: ለ ተመረጠው የ ዳታ ረድፎች: ለምሳሌ: እርስዎ ከ መረጡ ዳታ በ ረድፍ 6 ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ የ ቀለም አረንጓዴ 8, አሮጌው ቀለም የ ዳታ ረድፍ ይቀየራል በ አረንጓዴ 8. የ ተመረጠው ቀለም ስም ይታያል ከ ታች በኩል በ ቀለም ሰንጠረዥ ውስጥ

ነባር

ፕሮግራሙ ሲገጠም የ ቀለም ማሰናጃው እንደ ነበረ መመለሻ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

አንዳንድ ለውጦችን እንደ ነበር መመለስ አይቻልም አንዴ ከታረሙ በኋላ: ለውጦችን በ እጅ ያርሙ ወይንም ይጫኑ መሰረዣ እና የ ምርጫ ንግግርን እንደገና ይክፈቱ: