LibreOffice 6.1 እርዳታ
ለ ቻርትስ ባጠቃላይ ማሰናጃዎች መወሰኛ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - ቻርትስ :
ለ ዳታ ረድፎች ቀለሞች መመደቢያ: ማሰናጃው የሚፈጸመው ለሁሉም አዲስ ለሚፈጠሩ ቻርትስ ነው
Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.