መጋጠሚያ
እቃዎችን ለ መፍጠር እና ለማንቀሳቀስ የ መጋጠሚያ መግለጫ ማሰናጃ
እርስዎ አስጀምረው ከሆነ የ መጋጠሚያ መቁረጫ ነገር ግን እርስዎ ማንቀሳቀስ ከ ፈለጉ ወይንም መፍጠር እያንዳንዱን እቃ ያለ መጋጠሚያ ቦታዎች: የ Shift ቁልፍ ተጭነው ይያዙ ተግባሩን ለማሰናከል እርስዎ እስከ ፈለጉት ጊዜ ድረስ
መቁረጫ
መስመሮች ላይ መቁረጫ
የ ተጎተተውን እቃ ጠርዝ መቁረጫ ወደ ቅርቡ መቁረጫ መስመር አጠገብ እርስዎ የ አይጥ ቁልፍ በሚለቀ ጊዜ
እርስዎ ይህን ማሰናጃ መግለጽ ይችላሉ በ መጠቀም መቁረጫ በ መቁረጫ መስመሮች ላይ መቁረጫ በ መቁረጫ መስመሮች ላይ መቁረጫ በ መቁረጫ መስመሮች ላይ ምልክት: ዝግጁ ነው በ ምርጫ መደርደሪያ በ ማቅረቢያ ወይንም በ መሳያ ሰነድ ውስጥ
ወደ ገጽ መስመሮች
የ ንድፍ እቃ ቅርጽ ወደ ቅርቡ የ ገጽ መስመር ይሰለፍ እንደሆን መወሰኛ
መጠቆሚያ ወይንም የ ቅርጽ መስመር ለ ንድፍ እቃዎች በ መቁረጫ መጠን ውስጥ መሆን አለበት
በ ማቅረቢያ ወይንም በ መሳያ ሰነድ ውስጥ እዚህ ተግባር ጋር መድረስ ይቻላል በ መቁረጫ በ ገጽ መቁረጫ መስመሮች ላይ መቁረጫ በ ገጽ መስመሮች ላይ መቁረጫ በ ገጽ መስመሮች ላይ ምልክት በ ምርጫ መደርደሪያ ላይ
ወደ እቃ ክፈፍ
የ ንድፍ እቃ ቅርጽ ወደ ቅርቡ የ ንድፍ እቃ መስመር ይሰለፍ እንደሆን መወሰኛ
መጠቆሚያ ወይንም የ ቅርጽ መስመር ለ ንድፍ እቃዎች በ መቁረጫ መጠን ውስጥ መሆን አለበት
በ ማቅረቢያ ወይንም በ መሳያ ሰነድ ውስጥ እዚህ ተግባር ጋር መድረስ ይቻላል በ መቁረጫ በ እቃ ድንበር ላይ መቁረጫ በ እቃ ድንበር ላይ መቁረጫ በ እቃ ድንበር ላይ ምልክት በ ምርጫ መደርደሪያ ላይ
ወደ እቃ ነጥቦች
የ ንድፍ እቃ ቅርጽ ወደ ቅርቡ የ ንድፍ እቃ ነጥብ መስመር ይሰለፍ እንደሆን መወሰኛ
ይህ የሚፈጸመው መጠቆሚያ ወይንም የ ቅርጽ መስመር ለ ንድፍ እቃዎች በ መቁረጫ መጠን ውስጥ መሆን አለበት
በ ማቅረቢያ ወይንም በ መሳያ ሰነድ ውስጥ እዚህ ተግባር ጋር መድረስ ይቻላል በ መቁረጭ በ እቃ ነጥቦች ላይ መቁረጭ በ እቃ ነጥቦች ላይ መቁረጭ በ እቃ ነጥቦች ላይ ምልክት በ ምርጫ መደርደሪያ ላይ
መቁረጫ መጠን
የ መቁረጫ እርቀት መወሰኛ በ አይጥ መጠቆሚያ እና በ እቃው ቅርጽ መካከል: LibreOffice ማስደነቂያ መቁረጫ ወደ መቁረጫ ነጥብ የ አይጥ መጠቆሚያው አጠገብ ከሆነ ከ ተመረጠው እርቅት ይልቅ በ መቁረጫ መጠን መቆጣጠሪያ ውስጥ
እቃዎችን ማስገደጃ
እቃዎች በሚፈጥሩ ወይንም በሚያንቀሳቅሱ ጊዜ
መወሰኛ የ ንድፍ እቃዎች የ ተወሰኑ እንደሆኑ መወሰኛ በ ቁመት: በ አግድም: ወይንም በ ሰያፍ (45°) በሚፈጥሩ ጊዜ ወይንም በሚያንቀሳቅሱ ጊዜ እርስዎ ለጊዜው ማቦዘን ይችላሉ ይህን ማሰናጃ በ መጫን የ Shift ቁልፍ
ጠርዞች ማስፊያ
መወሰኛ ስኴር የሚፈጠረው የ አራት ማእዘን ትልቁን ጎን መሰረት ባደረገ ነው የ Shift ቁልፍ ይጫኑ የ አይጥ ቁልፍ ከ መልቀቅዎት በፊት: ይህ እንዲሁም ይፈጸማል በ ኤሊፕስ (ክብ ይፈጠራል መሰረት ባደረገ ረጅሙን diameter ለ ኤሊፕስ) ይህ የ ተስፋፋ ጠርዝ ሳጥን ውስጥ ምልክት ሲደረግ: ስኴር ወይንም ክብ ይፈጠራል አጭሩን ጎን diameter መሰረት ባደረገ
በሚሽከረከር ጊዜ
እርስዎ በ መረጡት አንግል ብቻ የ ንድፍ እቃዎችን ማዞር እንደሚቻል መወሰኛ በሚያዞሩ ጊዜ መቆጣጠሪያ እርስዎ እቃ ማዞር ከ ፈለጉ ከ ተወሰነው አንግል ውጪ: ይጫኑ የ Shift ቁልፍ በሚያዞሩ ጊዜ: ቁልፉን ይልቀቁ የሚፈልጉት ማዞሪያ አንግል ላይ ሲደርሱ
ነጥብ መቀነሻ
አንግል መግለጫ ለ ነጥብ መቀነሻ በ ፖሊጎን በሚሰሩ ጊዜ: እርስዎ ጠቃሚ ሆኖ ሊያገኙት ይችላሉ መቀነስ የ ማረሚያ ነጥቦችን