መመልከቻ

ዝግጁ የሆነ የ ማሳያ ዘዴዎች መወሰኛ አማራጭ ማሳያ በ መምረጥ: እርስዎ ማፍጠን ይችላሉ የ መመልከቻ ማሳያውን እርስዎ ማቅረቢያ በሚያርሙ ጊዜ

ማሳያ

የሚታዩ ማስመሪያዎች

ማስመሪያ ከ ላይ እና በ ግራ ጠርዝ መስሪያ ቦታ በኩል ይታይ እንደሆን መወሰኛ

የ እርዳታ መስመሮች በ ማንቀሳቀስ ላይ እንዳሉ

እቃዎች በሚንቀሳቀሱ ጊዜ መምሪያ ይታይ እንደሆን መወሰኛ

LibreOffice creates dotted guides that extend beyond the box containing the selected object and which cover the entire work area, helping you position the object.

እርስዎ ይህን ተግባር መጠቀም ይችላሉ በ በ ተመሳሳይ ስም በ ምርጫ መደርደሪያ ላይ: የ ማቅረቢያ ወይንም የ መሳያ ሰነድ ከ ተከፈተ

ሁሉም መቆጣጠሪያ ነጥቦች በ ቤዤ አራሚ ውስጥ

ሁሉንም መቆጣጠሪያ ነጥቦች በ ቤዤ ነጥቦች ውስጥ ማሳያ: እርስዎ በቅድሚያ ከ መረጡ የ ቤዤ ክብ ሁሉም መቆጣጠሪያ ነጥቦች በ ቤዤ ማረሚያ ምርጫ ውስጥ ምልክት አልተደረገም: የ መቆጣጠሪያ ነጥቦች ብቻ ለ ቤዤ ነጥቦች ይታያሉ

የ እያንዳንዱ እቃ ቅርጽ

LibreOffice የ እያንዳንዱን እቃ ቅርጽ ማሳያ እቃው በሚንቀሳቀስ ጊዜ እያንዳንዱን እቃ ቅርጽ ምርጫ እርስዎን መመልከት ያስችሎታል አንድ እቃ ከ ሌሎች እቃዎች ጋር ይጋጭ እንደሆን በ ታለመው ቦታ: እርስዎ ምልክት ካላደረጉ ለ እያንዳንዱን እቃ ቅርጽ ምርጫ LibreOffice የሚያሳየው የ ስኴር ቅርጽ ነው ለ ሁሉም ለ ተመረጡት እቃዎች