LibreOffice የ ማስደነቂያ ምርጫዎች

የ ተለያየ ማሰናጃ አዲስ ለ ተፈጠረ የ ማቅረቢያ ሰነድ: እንደ የሚታዩት ይዞታዎች አይነት: የሚጠቀሙት የ መለኪያ ክፍል: መጋጠሚያ እና ማሰለፊያ ካለ እንዴት እንደሚፈጸም መግለጫ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ማቅረቢያ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOffice ማስደነቂያ


ባጠቃላይ

ለ መሳያ ወይንም ለ ማቅረቢያ ሰነዶች ባጠቃላይ ምርጫ መወሰኛ

መመልከቻ

ዝግጁ የሆነ የ ማሳያ ዘዴዎች መወሰኛ አማራጭ ማሳያ በ መምረጥ: እርስዎ ማፍጠን ይችላሉ የ መመልከቻ ማሳያውን እርስዎ ማቅረቢያ በሚያርሙ ጊዜ

መጋጠሚያ

እቃዎችን ለ መፍጠር እና ለማንቀሳቀስ የ መጋጠሚያ መግለጫ ማሰናጃ

ማተሚያ

በ መሳያ ወይንም በ ማቅረቢያ ሰነድ ውስጥ የ ማተሚያ ማሰናጃ መግለጫ

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.