ነባር

ነባር ማሰናጃዎች ለ አዲስ ሰንጠረዥ ሰነዶች መግለጫ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ሰንጠረዥ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOffice ሰንጠረዥ - ነባር


አዲስ ሰንጠረዦች

እርስዎ የ ስራ ወረቀቶች ማሰናዳት ይችላሉ በ አዲስ ሰነድ ውስጥ: እና መነሻ ስም መስጠት ይችላሉ ለ አዲስ የ ስራ ወረቀቶች