ማተሚያ

ለ ሰንጠረዦች የ ማተሚያ ማሰናጃዎች መወሰኛ

- LibreOffice ሰንጠረዥ - ማተሚያ ለ ሁሉም ሰንጠረዦች ማሰናጃዎች መወሰኛ: ለ አሁኑ ሰነድ ብቻ ማሰናጃ ለ መግለጽ: ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ እና ከዛ ይጫኑ የ ምርጫ ቁልፍ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - LibreOffice ሰንጠረዥ - ማተሚያ :


ገጾች

የ ባዶ ገጽ ውጤቶችን ማስቆሚያ

መወሰኛ ባዶ ገጾች ምንም በ ክፍል ውስጥ ይዞታ የሌላቸው ወይን መሳያ እቃዎች አይታተሙም የ ክፍል መለያዎች እንደ ድንበሮች ወይንም የ መደብ ቀለሞች እንደ የ ክፍል ይዞታ አይወሰዱም: ባዶ ገጾች በ ገጽ መቁጠሪያ አይቆጠሩም

ወረቀቶች

የተመረጡትን ገጾች ብቻ ማተሚያ

መወሰኛ የ ተመረጡት ወረቀቶች ይዞታዎች ብቻ እንደሚታተም: እርስዎ ቢወስኑም እንኳን ሰፊ መጠን በ ፋይል - ማተሚያ ንግግር ወይንም በ አቀራረብ - የ ማተሚያ መጠኖች ንግግር ውስጥ: ያልተመረጡ የ ወረቀቱ ይዞታዎች አይታተሙም

የ ምክር ምልክት

በርካታ ወረቀቶች ለ መምረጥ: ይጫኑ በ ወረቀት ስሞች ላይ ከ ታችኛው ኅዳግ በ መስሪያ ቦታ ላይ ተጭነው ይዘው የ Ctrl ቁልፍ