ማተሚያ

ለ ማተሚያ ማሰናጃ በ ጽሁፍ ወይንም በ HTML ሰነድ ውስጥ ማስናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - LibreOffice Writer/ LibreOffice መጻፊያ/ዌብ - ማተሚያ :


የ ማስታወሻ ምልክት

የ ማተሚያ ማሰናጃ የ ተገለጸው በዚህ tab ገጽ ውስጥ ይፈጸማል ለሁሉም የ ህትመት ስራዎች: እርስዎ እስከሚቀይሩ ድረስ ማሰናጃውን እንደገና: እርስዎ ማሰናጃውን መቀየር ከፈለጉ ለ አሁኑ የ ህትመት ስራ: ይጠቀሙ የ ፋይል - ማተሚያ ንግግር ውስጥ


ይዞታዎች

የትኞቹ የ ሰነድ ይዞታዎች እንደሚታተሙ መወሰኛ

ስእሎች እና እቃዎች

የ እርስዎ ንድፎች በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ይታተም እንደሆን መወሰኛ

የ ፎርም መቆጣጠሪያዎች

የ ፎርም መቆጣጠሪያ ሜዳዎች ለ ጽሁፍ ሰነድ ይታተም እንደሆን መወሰኛ

የ ገጽ መደብ

ቀለሞች እና እቃዎች በ መደቡ ላይ የ ገቡ በ ገጹ ላይ ይታተሙ እንደሆን መወሰኛ በ (አቀራረብ - ገጽ - መደብ) በሚታተመው ሰነድ ላይ

በ ጥቁር ማተሚያ

ሁልጊዜ ጽሁፍ በ ጥቁር ቀለም ይታተም እንደሆን መወሰኛ

የ ተደበቀ ጽሁፍ

ይህን ምርጫ ያስችሉ ምልክት የተደረገበትን የ ተደበቁ ሰነዶች ለማተም የሚቀጥለው የ ተደበቀ ሰነድ ይታተማል: እንደ የ ተደበቀ ጽሁፍ አቀራረብ በ አቀራረብ – ባህሪ - የ ፊደል ተፅእኖ - የ ተደበቀ እና ከዛ የ ጽሁፍ ሜዳዎች የ ተደበቀ ጽሁፍ እና የ ተደበቀ አንቀጽ

የ ጽሁፍ ቦታ ያዢ

ይህን ምርጫ ያስችሉ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ቦታ ያዢዎችን ለማተም: ይህን ምርጫ ያሰናክሉ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ቦታ ያዢዎችን ባዶ ለ መተው በሚታተመው ሰነድ ላይ ጽሁፍ ቦታ ያዢዎች ሜዳዎች ናቸው

ገጾች

የ ማተሚያ ደንብ መግለጫ ለ LibreOffice መጻፊያ ሰነዶች በርካታ ገጾች ለያዙ

የ ግራ ገጾች (ለ HTML ሰነዶች አይደለም)

የ ሰነዱ ገጾች በ ግራ ያሉ (ሙሉ ቁጥር ያላቸው) ሁሉም ይታተሙ እንደሆን መወሰኛ

የ ቀኝ ገጾች (ለ HTML ሰነዶች አይደለም)

የ ሰነዱ ገጾች በ ቀኝ ያሉ (ጎዶሎ ቁጥር ያላቸው) ሁሉም ይታተሙ እንደሆን መወሰኛ

መግለጫ ጽሁፍ

ይምረጡ የ Brochure ምርጫ የ እርስዎን ሰነድ ለማተም በ brochure አቀራረብ የ brochure አቀራረብ እንደሚከተለው ነው በ LibreOffice መጻፊያ:

እርስዎ ሰነድ የሚያትሙ ከሆነ በ ምስል በ መሬት አቀማመጥ ገጽ ላይ: ሁለት ተቃራኒ ገጾች በ brochure ላይ ይታተማሉ አጠገብ ለ አጠገብ: እርስዎ ማተሚያ ካለዎት በ ሁለት-በኩል ማተም የሚችል: እርስዎ መፍጠር ይችላሉ ጠቅላላ brochure ከ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ገጽ በኋላ ሳያሰናዱ: እርስዎ ማተሚያ ካለዎት በ ነጠላ-በኩል ማተም የሚችል: እርስዎ መፍጠር ይችላሉ ይህን ተጽእኖ መጀመሪያ በማተም የ ፊት ለፊት ገጾች በ "ፊት ለፊት / የ ቀኝ ገጾች / ጎዶሎ ገጾች" ምርጫ ምልክት በማድረግ: እና ከዛ እንደገና-በማስገባት ጠቅላላ የ ወረቀቱን ክምር በ እርስዎ ማተሚያ ውስጥ እና በማተም የ ጀርባ ገጾችን በ "ጀርባ ገጾች / የ ግራ ገጾች / ሙሉ ገጾች" ምርጫ ምልክት በማድረግ:

ከ ቀኝ ወደ ግራ

ገጾች ለማተም ይመርምሩ የ brochure ደንብ ትክክል መሆኑን ከ ቀኝ-ወደ-ግራ ጽሁፍ

አስተያየቶች

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ አስተያየቶች ይታተሙ እንደሆን መወሰኛ

ሌላ

በ ጥቁር ገጾች የገቡትን ራሱ በራሱ ማተሚያ

ይህ ምርጫ ካስቻሉ ራሱ በራሱ የ ገባ ባዶ ገጽ ይታተማል: ይህ ጥሩ የሚሆነው እርስዎ ሁለት-በኩል የሆነ ሲያትሙ ነው: ለምሳሌ: መጽሐፍ: "ምእራፍ" የ አንቀጽ ዘዴ ተሰናድቷል ሁልጊዜ በ ጎዶሎ ገጽች እንዲጀምር: ቀደም ያለው ምእራፍ በ ጎዶሎ ገጽ ላይ ጨርሶ ከሆነ: LibreOffice ሌላ መኡሉ ቁጥር ባዶ ገጽ ያስገባል: ይህ ምርጫ ይቆጣጠራል ለ ማተም የ ሙሉ ቁጥር ገጽ

የ ወረቀት ትሪ ከ ማተሚያው ማሰናጃዎች

በርካታ ትሪ ላላቸው ማተሚያዎች ይህ ምርጫ ይወስናል "የ ወረቀት ትሪ ከ ማተሚያ ማሰናጃዎች" ምርጫ የሚወስነው የ ወረቀት ትሪ ከ ስርአቱ ማሰናጃ ይጠቀም እንደሆን ነው

ፋክስ

እርስዎ ገጥመው ከሆነ የ ፋክስ ሶፍትዌር በ እርስዎ ኮምፒዩተር ላይ እና ፋክስ በ ቀጥታ ከ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ መላክ ከ ፈለጉ: ይምረጡ የሚፈለገውን የ ፋክስ መላኪያ