መሰረታዊ ፊደሎች
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ መሰረታዊ ፊደሎች ማሰናጃዎች መወሰኛ
የ መሰረታዊ ፊደሎች ማሰናጃዎች ይወስኑ: የ እስያ እና ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ቋንቋዎች ድጋፍ ጀምሮ ከሆነ በ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች
እነዚህ ማሰናጃዎች ይገልጻሉ የ መሰረታዊ ፊደሎች በ ቅድሚያ ለ ተገለጹ ቴምፕሌቶች: እርስዎ ማሻሻል ወይንም ማስተካከል ይችላሉ በ ነባር የ ጽሁፍ ቴምፕሌቶች.
መሰረታዊ ፊደሎች
ነባር
መጠቀም የሚፈልጉትን የ ፊደል አይነት ይወስኑ ለ ነባር የ አንቀጽ ዘዴ የ ነባር የ አንቀጽ ዘዴ ፊደል የሚጠቀሙት ለ ሁሉም የ አንቀጽ ዘዴዎች ነው: በ አንቀጽ ዘዴ ሌላ ፊደል ካልተገለጸ
መጠን
የ ፊደል መጠን መወሰኛ
ራስጌ
ለ ራስጌ የሚጠቀሙበትን ፊደል መወሰኛ
ዝርዝር
ፊደል ለ ዝርዝር እና ለ ቁጥር መስጫ እና ለሁሉም ዘዴዎች መወሰኛ
በሚመርጡ ጊዜ አቀራረብ - ቁጥር/ነጥቦችአቀራረብ - ቁጥር/ነጥቦች ለ አንቀጽ አቀራረብ ቁጥሮች ወይንም ነጥቦች በጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ፕሮግራሙ የ አንቀጽ ዘዴዎችን ራሱ በራሱ ይመድባል
መግለጫ ጽሁፍ
ለ ምስሎች እና መግለጫዎች የሚጠቀሙበት ፊደል መወሰኛ
ማውጫ
ለ ማውጫ እና በ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ እና ለ ሰንጠረዥ ማውጫ ይዞታዎች የሚጠቀሙበት ፊደል መግለጫ