መመልከቻ

በ እርስዎ የ ጽሁፍ ሰነዶ ውስጥ እቃዎችን ለ ማሳየት ነባር ማሰናጃ መወሰኛ እና እንዲሁም ለ መስኮት አካላቶች ነባር ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ጽሁፍ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ/LibreOffice መጻፊያ/ዌብ - መመልከቻ :


መስመሮች መቁረጫ

ድንበሮች ለሚወክለው ማመሳከሪያ ማሰናጃ ይወስኑ

የ እርዳታ መስመሮች በ ማንቀሳቀስ ላይ እንዳሉ

የ መቁረጫ መስመር ማሳያ በ ክፈፎች ዙሪያ: ክፈፎች በሚንቀሳቀሱ ጊዜ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ እርዳታ መስመሮች በሚያንቀሳቅሱ ጊዜ በ ምርጫ ለማሳየት ትክክለኛውን ቦታ ለ እቃው የ ቀጥተኛ መስመሮች ዋጋ በ መጠቀም

መመልከቻ

መሸብለያ መደርደሪያ እና ማስመሪያ ይታዩ እንደሆን መወሰኛ

የ አግድም ማስመሪያ

የ አግድም ማስመሪያ ማሳያ: ይምረጡ የሚፈለገውን መለኪያ ክፍል ለ ተመሳሳይ ዝርዝር

የ ቁመት ማስመሪያ

የ ቁመት ማስመሪያ ማሳያ: ይምረጡ የሚፈለገውን መለኪያ ክፍል ለ ተመሳሳይ ዝርዝር

በ ቀኝ-ማሰለፊያ

ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በሚያስችሉ ጊዜ ነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ በ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች

የ ቁመት ማስመሪያ ማሰለፊያ በ ቀኝ ድንበር በኩል

ለስላሳ መሸብለያ

የ ለስላሳ ገጽ መሸብለያ ተግባር ማስጀመሪያ የ መሸብለያ ፍጥነት ይለያያል እንደ ቦታው እና እንደ ቀለሙ ጥልቀት ማሳያ

ማሳያ

የትኛው የ ሰነድ አካል እንደሚታይ መወሰኛ

ምስሎች እና እቃዎች

በ መመልከቻው ላይ ምስሎች እና እቃዎች ይታዩ እንደሆን መወሰኛ እነዚህ አካሎች የ ተደበቁ ከሆነ: ለ እርስዎ ባዶ ክፈፎች እንደ ቦታ ያዢዎች ይታይዎታል

እርስዎ መቆጣጠር ይችላሉ የ ንድፎች መቆጣጠሪያ በ ምስሎች እና ቻርትስ ምልክት: የ ጽሁፍ ሰነድ ከ ተከፈተ: ይህ ምልክት ይታያል በ መሳሪያዎች መደርደሪያ ላይ

የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ የ ምስሎች እና እቃዎች ምርጫ ካልተመረጠ: ምንም ምስል አይጫንም ከ ኢንተርኔት: ንድፎች በ ሰንጠረዥ ውስጥ እና ያለ መጠን መጠቆሚያ የ ማሳያ ችግር ይፈጥራል: በሚጠቀሙ ጊዜ አሮጌ የ HTML መደበኛ በ መቃኛ ገጽ ውስጥ:


ሰንጠረዥ

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ያሉትን ሰንጠረዦች ማሳያ

የ ሰንጠረዥ ድንበሮች ለ ማሳየት: በ ቀኝ-ይጫኑ ማንኛውንም ሰንጠረዥ እና ይምረጡ የ ሰንጠረዥ ድንበሮች ወይንም ይምረጡ ሰንጠረዥ - የ ሰንጠረዥ ድንበሮች በ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ

መሳያ እና መቆጣጠሪያዎች

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ያሉትን መሳያዎች እና መቆጣጠሪያዎች ማሳያ

የ ሜዳ ኮዶች

የ ሜዳ ስሞች ማሳያ በ ሰነድ ውስጥ የ ሜዳዎችን ይዞታዎች ከ ማሳየት ይልቅ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ መመልከቻ - የ ሜዳ ስሞች በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

አስተያየቶች

አስተያየት ማሳያ: ይጫኑ በ አስተያየቱ ጽሁፍ ላይ ለማረም: የ አገባብ ዝርዝር ይጠቀሙ በ መቃኛው ላይ አስተያየቱ ፈልጎ ለማግኘት ወይንም ለማጥፋት: የ አስተያየት አገባብ ዝርዝር ይጠቀሙ ይህን አስተያየት ለማጥፋት ወይንም ሁሉንም አስተያየቶች ወይንም የዚህን ደራሲ ሁሉንም አስተያየቶች ለማጥፋት

ማሰናጃ (ለ HTML ሰነዶች ብቻ)

የ መለኪያ ክፍል (ለ HTML ሰነድ ብቻ)

መወሰኛ መለኪያ ለ HTML ሰነዶች